UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ጠልቀን ጠልቀን አንዘልቀውም

ጠብቀን ጠብቀን አናውቀውም

እኛው ድኩም እኛው ፈሪ

ሩቅ አላሚ ቅርብ ቀሪ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ድል ሁሉ ከአሏህ ነው

ኢንሻአሏህ ዱአችንን ይቀበለናል

እውነትም ቀኗ ትቀርባለች።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አልሀምዱ✍️

የምንሰማው ሁሉ ሀቁ ተገለበ

የወንዝ ያሉት ድንጋይ ለፎቅ ተጠረበ

ሁሉም ለራሱ ሲል ጩኸቱን ይመርጣል

አንዱ ላይ ጨፍኖ አንዱ ላይ ይገልጣል

አለም እንደዚ ነው መታዘብ ነው ትርፉ

እውነት ሲንከባለል አይነቃም ከእንቅልፉ

ዪክሬን ዪክሬን ብሎ እንዳልተካለበ

ለፍሊስጤም ግዜ አለም አሸለበ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢስላም

ኢማን ያደረጀው የነፃ ቀኖና

ስጋትን የሚሽር መሰረት ነውና

ላመኑ ፍጥረታት ተመረጠላቸው

ምሳሌ እንዲሆኑ ኢስላም ተሰጣቸው።

አልሀምዱ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አለም ሲያብር ክፋት ይዞ

ትልቅ ውሸት ተመርኩዞ

ፅናታችን ይጨምራል

ሀቅን ይዞ ማን ይፈራል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group