Translation is not possible.

አልሀምዱ✍️

የምንሰማው ሁሉ ሀቁ ተገለበ

የወንዝ ያሉት ድንጋይ ለፎቅ ተጠረበ

ሁሉም ለራሱ ሲል ጩኸቱን ይመርጣል

አንዱ ላይ ጨፍኖ አንዱ ላይ ይገልጣል

አለም እንደዚ ነው መታዘብ ነው ትርፉ

እውነት ሲንከባለል አይነቃም ከእንቅልፉ

ዪክሬን ዪክሬን ብሎ እንዳልተካለበ

ለፍሊስጤም ግዜ አለም አሸለበ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group