UMMA TOKEN INVESTOR

About me

سيمر إن شاء الله

Translation is not possible.
🌺ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ 👇
🇵🇸ኢልም ለቀልባችን ውሀ ለአሳ እንደማለት ነው
✅ሁለቱም ከዚህ ነገር ከተቆረጡ በርግጥም ሞቶዋል
ጠለበል ኢልም የዱኒያ ጀነት 🌺🌸🌼
✍ibnu......
👉@islambecha
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
📮ዛሬስ?
ዑስማን ኢብኑ አፋን አላህ ስራውን ይውደድለትና፣
በሞት ሰከራት ስቃይ ላይ ሳለ የባለቤቱ ፀጉር ተገልጦ ተመለከተ፣
ከዛ አንቺ ሴትዮ ሆይ ፀጉርሽን ሸፍኚ እኔ ካለሁበት ስቀይ ያንቺ ፀገር መታየቱ ይብስብኛል አላት።
❗️ቤተሰብ ላይ እንደዚህ ጥግ የደረሰ ቅናቻ ሰምታቹ ታውቃላቹህን?!
👉@islambecha
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ሙጃሂዶች በዚህ ሳአት በጋዛ እየተዋደቁ ነው
አላህ ሆይ እርዳቸው
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
#وصاياه
قال الإمام سفيان الثوري:
ታላቁ ኢማም ሱፊያን አሰውሪ እንዲህ ይሉናል 👇👇👇
🍒🍒🍒🍒🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
«إياك وما يفسد عليك عملك،
🌸በአንተ ላይ ስራህን የሚየበላሽብብህን ነገር ተጠቀቅ
فإنما يفسد عليك عملك الرياء
🌼በንተ ላይ ስራህ የሚያበላሽብ ነገር አኮ #እዩልኝ ነው
[موارد الظمآن 4/120]
✍ibnu murad🌷
👉@islambecha
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🌺ሙፈሲሩ እሄን አያ ሲያብራራው👇👇👇👇
﴿وما أنا من المشركين﴾
يقول: وأنا بريءٌ من أهل الشرك
🇵🇸እኔ ከሽርክ ባለቤቶች የጠራሁ ነኝ
به، لست منهم ولا هم منّي.
🌺እኔ ከነሱ አይደለሁም እነሱም ከኔ አይደሉም
تفسير ابن جرير الطبري (٣١٠ هـ)
.•
✍ibnu murad🌷
👉@islambecha
Send as a message
Share on my page
Share in the group