Translation is not possible.
📮ዛሬስ?
 
ዑስማን ኢብኑ አፋን አላህ ስራውን ይውደድለትና፣
በሞት ሰከራት ስቃይ ላይ ሳለ የባለቤቱ ፀጉር ተገልጦ ተመለከተ፣
ከዛ አንቺ ሴትዮ ሆይ ፀጉርሽን ሸፍኚ እኔ ካለሁበት ስቀይ ያንቺ ፀገር መታየቱ ይብስብኛል አላት።
 
❗️ቤተሰብ ላይ እንደዚህ ጥግ የደረሰ ቅናቻ ሰምታቹ ታውቃላቹህን?!
 
👉@islambecha
Send as a message
Share on my page
Share in the group