UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
Loading
yasmintoti.printify.me

Loading

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሙሀመድ ባቲ የአይሱዙ እና የFSR መኪና መለዋወጫ እቃ አቅራቢ,

ለነጋዴዎች ለግል,ተጠቃሚዎች ባሉበት ቦታ እልካለው የሞተር የቦዲ የሰርቪስ እቃዎች በኦርጅናል በሎካል አቀርባለው ታማኝነት የዲናችን መሰረት ነው

አድራሻ አዲስ አበባ አብነት ዋሄነት ህንፃ ግራውንድ ላይ

ስልክ:0912201407/0920881222

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኤርዶጋን ዝምታዉን ሰበረ....🇹🇷

ይሻሻላሉ ብለን በእስራኤል ላይ ጥሩ እምነት ነበረን ነገርግን እነሱ የእኛን መልካም እምነት አላግባብ ተጠቅመውበታል እና የእስራኤልን ጉብኝቴን እሰርዛለሁ ብለዋል።

ከጥቅምት 7 ጀምሮ እስራኤል በታሪክ ውስጥ እጅግ አሰቃቂ ጥቃ*ቶችን ጀምራለች, እና አብዛኛዎቹ የሞ*ት ህጻናት ናቸው ይሄን ግ*ድያ ልንታገሰው አንችልም ብለዋል።

አሜሪካ እና ምዕራባውያን ከጎኗ ቢቆሙም እስራኤል በዚህ መንገድ መቀጠል አትችልም።

ሃማ*ስ አሸባሪ ድርጅት ሳይሆን መሬቱንና ህዝቡን የሚታደግ የነጻነት ንቅናቄ ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

''ኔታናሁ ቁጥር አንድ አሸባሪ ነው ። ዓለም ይህን አሸባሪ መታገል አለበት '' ጁሊየስ ማሌማ

የደቡብ አፍሪካ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ጁሊየስ ማሌማ በትላትናው እለት ፓርቲያቸው በኤስራኤል ኢምባሲ በጠራውው ሰልፍ ላይ ጠንከር ያለ መልእክት አስተላልፈዋል

''እኛ ገልለተኛ አይደለንም እኛ ከፍልስጤም ጎን የምንቆም ነን ። የፍልስጤም ህጻናት ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው ። ማንዴላ ለነጻነት እንደታገለው ሃማስም ለነጻነት ነው እየታገለ ያለው ። ጠላትህ ሲገድልህ ትከላከላለህንጅ አትስመውም ።

የኤስራኤል ኢምባሲ በደቡብ አፍሪካ እንዲዘጋ እንፈልጋለን ። ከገዳዮች ጋር የምንጋራው ነገር የለም ። የኤስራኤል ምርቶችም ከሱቆች መወገድ አለባቸው

ኔታናሁ ቁጥር አንድ አሸባሪ ነው ። ዓለም ይህን አሸባሪ መታገል አለበት '' ሲሉ ተናግረዋል ።

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group