UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ቤተሰቡ በእስራኤል አየር ጥቃት የተገደሉበት የአልጀዚራው ጋዜጠኛ

------------------------------------------------------------------------------

የጋዛ ሰፈሮችን ወደ ፍርስራሽ ክምርነት የቀየሩት የእስራኤል አየር ጥቃቶችን በድፍረት ሲዘግቡ ከነበሩት አንዱ ዋኤል አልዳህዱ ነው።

ዓለም ትኩረቱን ሁሉ በጋዛ ሰርጥ ላይ ባደረገበት ወቅት አልዳህዱ ከጋዛ ተሰሚ ድምጾች አንዱ ሆኗል።

በባለፉት ሦስት ሳምንታትም የአልጀዚራ ተመልካቾች የማያባሩ የአየር ጥቃቶችን ከአልዳህዱ ዘገባ ሲከታተል ነበር።

ከጥቂት ቀናት በፊትም እንደተለመደው በማዕከላዊ ጋዛ የተፈጸመውን የአየር ጥቃት ሪፖርት አድርጎ ነበር።

በዚህ ጥቃት ግን ቤተሰቦቹ እንደተገደሉ አላወቀም።

ኑሴይራት በተሰኘው የስደተኞች መጠለያ ላይ በተፈጸመው የአየር ጥቃት የሰባት ዓመት ታዳጊ ሴት ልጁን ጨምሮ ባለቤቱ፣ ሌላኛው ወንድ ልጁ እንዲሁም የልጅ ልጁ ተገድለዋል።

አልዳህዱ በዴይር ኤል ባላህ በሚገኘው የአልአቅሳ ሰማዕታት ሆስፒታል በአስከሬን ክፍል ውስጥ ከወንድ ልጁ አስከሬን አጠገብ ተንበርክኮ ሲያነባ፣ ፊቱን ሲነካካ እንዲሁም ባለቤቱ አስከሬን አጠገብ ተጎንብሶም አልጀዚራ አሳይቷል።

የሰባት ዓመት ሴት ልጁን ሻም ሕይወት አልባ አካል አቅፎ በደም የተለወሰ ፊቷን አተኩሮ እያየ ሲያነባም በርካታ ሚዲያዎች ተቀባብለውታል።ያረቡ ከንተው ፈርጁን ለወንዶሞቻችን አምጣላቸው፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያረቢ መቀየር የማልችላቸውን ነገሮች እንድቀበል እርዳኝ፤ መቀየር የምችላቸውን እንድቀይር አበርታኝ!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህ ክስተት በእስራኤል የታየው።

ሆቴሎች በመሙላታቸው ምክንያት ለተፈናቀሉ ይሁዳዎች የመኖሪያ ድንኳን። አልሃምዱሊላህ ያረብ ይህን አሳይተህናል ሙሉ ድሉን ከማየት አትከልክለን።

ይህ ባንድራ በኡማ ላይፍ መለቀቅ አነበረበት ግን ምስሉ ስለሚያጅብ ነው፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ የጉራጌ ዞኗ አስኩት በነዚህ ውብ ሐፊዞቿ ምርቃት ፍክት ብላ ውላለች።

በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ እስኩት ከተማ የሚገኘው ዑመር መርከዝ ላለፉት ተከታታት 3 አመታት ያክል የአላህን ቃል ቁርኣንን የሐፈዙ እና መሠረታዊ የዲን ትምህርቶችን የተማሩ ተማሪዎችን አስተምሮ ለማኅበረሰቡ አበርክቷል።

በአካባቢወወ ያለው ማኅበረሰብ መሠረታዊ የዲን ትምህርት ላይ እጅግ በጣም ክፍተት ያለበት እና ብዙ ሥራዎች የሚጠይቅ ቦታ በመሆኑ ይህን የመልካም ሥራ ፍሬ ማየት በጣም የሚያስደስት ነው። ለዚህ ሰበብ የሆናችሁ ሁሉ አላህ ኢኽላሱን ሰጥቶ ምንዳችሁን ከፍ ያድርገው። አላህ ይቀበላችሁ።

መሰል መልካም ተግባራት ሊጠናከሩና ሊበዙ ይገባል። ማሻ አላህ!

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

መረጃ!

ኢራን እስራኤል ጦርነቱን እንድታቆም አስጠንቅቃለች፣ አለበለዚያ አካባቢው ከቁጥጥር ውጪ ይሆናል። አሜሪካ ማውገዝ አለባት አለች ። ዩናይትድ ስቴትስ ለእስራኤል በየዓመቱ የምትሰጠው 3.2 ቢሊዮን ዶላር፣ እንዲሁም ለእስራኤል ከፍተኛ መጠን ያለው የጦር መሣሪያ የምትሰጠው አሜሪካን ዓለም አቀፍ ውግዘት ሊያስከትል ይችላል። አንድ የእስራኤል ወታደር የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ አሸባሪ ናቸውና ከስልጣን መልቀቅ አለባቸው ብሏል። ቻይና ፍልስጤማውያን የመኖር እና የፍልስጤም ሀገር የመገንባት መብት እንዳላቸው ተናግራለች። እስካሁን 1,300 የእስራኤል ወታደሮች ቆስለዋል የእስራኤል ጦር በጋዛ። የፍልስጤም ባለስልጣን እስራኤላውያን በጋዛ ባደረሱት የአየር ጥቃት 5,000 ንፁሀን ዜጎች ተገድለዋል ብሏል።

የእስራኤል ወታደሮች በጋዛ ድንበር ላይ ታንኮች አንገታቸውን ዝቅ አድርገው እንደሚያዝኑ ነገሮች ለእስራኤል የአየር ጥቃት ቀላል አይደሉም። የፍልስጤም ጦር ታንኮችን ከላይ እስከታች በመምታት ቦቶሮን የሚያጠፋውን አዲስ ሰው አልባ አውሮፕላኑን ከጎኑ አሳይቷል።

አላህ ለሀገሩ ከሚታገለው ጭቁኑ የፍልስጤም ህዝብ ጎን ይቁም..!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group