UMMA TOKEN INVESTOR

Men haqimda

اتق الله.

Kuzatishlar
0
Kuzatuvlar yo'q
Tarjima qilib boʻlmadi.
♦️ ♦️♦️ቁርአንን ጋ ያለን አላቃ ምን ይመስላል
 
 
📌 ነቢዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ይላሉ: —
 
“ቁርአንን የሚቀራ አማኝ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው፡፡ ትርንጎ መዓዛውም ጣዕሙም መልካም ነው፡፡ ቁርአንን የማይቀራ አማኝ ምሳሌው እንደ ቴምር ነው፡፡ ቴምር መዓዛ ባይኖረውም ጥፍጥናው ግን ልዩ ነው፡፡ ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የሚቀራ ሰው ምሳሌው እንደ አሪቲ ነው፡፡ አሪቲ መዓዛው መልካም ቢመስልም ጣዕሙ ግን መራራ ነው፡፡ እንዲሁም ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የማይቀራ ሰው ምሳሌው እንደ የቅል ፍሬ ነው፡፡ የቅል ፍሬ መዓዛም የለውም ጣዕሙም መራራ ነው፡፡”
 
📚 ቡኻሪና ሙስሊም
 
 
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
📌የመተናነስ ጥግ ከዉዱ ነቢያችን
 
"حين يأتي أعرابيٌّ ويسأل : أيُّكم محمد ؟! والنبي ﷺ بين أصحابه دليل أنه لا يوجد مظاهر زعامة ولا كرسي عالٍ ولا لبس خاص إنه التواضع ... إنه محمد ﷺ "
 
ዛሬ ዛሬ ግን የሚታየው እንደው ዝም ነው!
 
ሚንበር ላይ መውጣት ብርቅ የሆነበት ዘመን
ሰፊው ማህበረሰብ ሚንበር ላይ የወጣ ሁሉ ዓሊም እስከሚመስለው ድረስ
 
”رحم الله امرئ عرف قدر نفسه ووقف عند حده “
 
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
🔹" አይን አላህን ፈርታ እምባ ማፍሰስ ያቆመች ግዜ እወቅ ! የእርሷ እንባ ማፍሰስ ማቆም ከቀልብ መድረቅ የመጣ ነው ! "
 
ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ
 
📌ወላሂ ሁላችንም እራሳችንን እንገምገም መቼ ነው አላህን ፈርተን ያለቀስነው ⁉️
 
https://ummalife.com/abuayubumma1698118695
 
https://telegram.me/abutoiba
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish