አደጋ ላይ ነን!!
ከሶሐባው ዒያድ ኢብኑ ሒማር ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ እንዲህ ይላሉ፡-
“የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
{አንዱ በአንዱ ላይ ድንበር እንዳያልፍና አንዱ በሌላው ላይ እንዳይጎረር ትተናነሱ (ትሁቶች ትሆኑ) ዘንድ ወደኔ አላህ ወሕይ አውርዷል፡፡}
ይህኔ ‘የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እስኪ ንገረኝ? አንድ ከኔ የሚያንስ ሰው በህዝብ ፊት ሲሰድበኝ ብመልስለት እንዴት ነው? በዚህ ላይ ወንጀል አለብኝን?’ አልኳቸው፡፡ እሳቸውም እንዲህ አሉ፡-
{ተሰዳዳቢዎች ሸይጧኖች ናቸው!! ቆሻሻ ንግግሮችን ይወራወራሉ፡፡ አንዳቸው ሌላውን በውሸት ይወነጅላሉ፡፡} [ሶሒሑል አደቢል ሙፍረድ፡ 165]
✍️ Ibnu Munewor