UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I am Muhammed Umer from Ethiopia. I stand with the Palestinians. Remember that you need to always stand with the truth!

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

መሳጂዶች የአላህ ስም የሚወሳባቸውና ክብሩ ከፍ ከፍ የሚደረግባቸው ናቸው። እንጅ አሉቧልታ ወሬና ቀልድ የሚወራባቸው፣ የሚሳቅባቸው፣ ስልክ የሚጮኽባቸው፣ ህፃናት የሚጫወቱባቸው አይደሉም። እና ባረከላሁ ፊኩም፣ መስጅድ ስንገባ፣ የመስጅድን አዳቦችን እያከበርን እንግባ። የሚረብሹ ልጆችን ይዘን አንሂድ፣ ስልካችችንንም ሳይለንት እናድርግ መቼም ሶላት ላይ ሆነን ቢጠራም አናነሳው አይደል? ስለዚህ ለምን የሰጋጆችን ቀልብ እንሰብራለን?! በጣም የተጠላ ነገር ነው ይሄ። መስጅድ ገብተን አላህን ተገዝተንና እውቀት ገብይተን ለመውጣት ነው መጣር ያለብን። ይሄን ሀሳብ ለሁሉም ሸር አድርጉት ጀዛኩሙሏሁ ኸይር!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሰላሙ ዓለይኩም፣ ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ታሞ ሆስፒታል ገብቷል እያሉ ነው። በዛው እንዲቀር ዱአ ማድረግ አትርሱ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ስለጋዛ ልንገራችሁ

መረጃ ቁጥር 1

👉 እስራኤል በጋዛ የሚገኘውን ጦሯን ማስወጣት ጀምራለች ። ዛሬና ትላንትም በሺህ የሚቆጠር እግረኛ ሜካናይዝድና አየር ወለድ ጦሯ ጋዛን ለቆ ወጥቷል ።በእግር ጦር እያደረገቺው ያለው ጦርነት ከፍተኛ የሰው ሀይሏን እየጨረሰባት ያለውና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎቿ በከፍተኛ ሁኔታ የወደሙባት እስራኤል በእግር ጦር መቀጠሉ ከፍተኛ ኪሳራን እያከናነባት ይገኛል ። እናም ጦሯን ለማስወጣት ተገዳለች ። በአሁኑ ሰአት በርካታ የጦር ክፍሎቿ ጋዛን እየለቀቁ ሲሆን የአየር ድብደባዋን ግን አጠናክራ ቀጥላለች !

👉 ሀማስ ሰሞኑን በእስራኤል ላይ የሚያደርሰው ምት ከእስከዛሬውም እያየለ ከመሄዱም አልፎ ለመጀመሪያ ጊዜ በ SA-47 ሚሳኤሉ የእስራኤልን ሄሊኮፕተሮችና የጦር ጀቶች ኢላማ ውስጥ ማስገባቱ ከፍተኛ ድንጋጤን በእስራኤል ዘንድ ፈጥሯል ። ጨርሶ ይወድማል ይጠፋል ያሉት ሀማስ እንኳንስ ሊጠፋና እንኳንስ ሊዳከምና እስከዛሬ ያልተጠቀማቸውን መሳሪያዎች ሁሉ መጠቀም መጀመሩ እስራኤልን አሳስቧል ።ሀማስ እያሸነፈ ነው ብቻ ሳይሆን አሸንፏል የሚሉት ተንታኞች ብዙ ናቸው !! ሀማስ በዚህ ሁለት ቀን እያነጣጠረ በፈፀማቸው ጥቃቶች በርካታ የእስራኤል ወታደሮችን ደምስሷል ።

👉 34 የሞሳድ ሰላዮች በቱርክ በቁጥጥር ስር ውለዋል ። እስራኤል በቱርክ በኳታርና በሊባኖስ ያሉ የሀማስ አመራሮችን አድኜ እገድላለሁ ማለቷ የሚታወስ ነው ። እናም የዚህ ተልእኮ አካል የሆኑ ሰላዮችን በቱርክ አሰማርታ ነበር ። እነዚህ የእስራኤልን ተልእኮ ያነገቡና የሀማስ አመራሮች ያሉበትን አነፍንፈው ተልእኳቸውን ለመፈፀም የተዘጋጁ 34 የሞሳድ ስላዮች በቱርክ ደህንነት መስሪያቤት በተደረገባቸው ክትትል በቁጥጥር ስር ውለው ዘብጥያ ተወርውረዋል ። ቱርክም ከእነዚህ ሰላዮች ላይ ተገቢውን መረጃ ሰብስባ ለቀጣይ ውሳኔዋ ትደርሳለች ተብሎ ይጠበቃል ። ቱርክ የሀማስ ጠንካራ የፖለቲካ ድጋፍ ሰጪ ሀገር መሆኗ የሚታወስ ነው ።

👉 ሀማስን ሙሉ በሙሉ ካላሸነፍን በመካከለኛው ምስራቅ ያለን ህልውና አደጋ ውስጥ ይወድቃል እንደ ሀገርም እንደ ህዝብም መቀጠል አንችልም ሲል የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ዛሬ ስጋቱን ገልጿል ። ጦርነቱ ከእስራኤል እቅድ ውጭ እየሄደ እንደሆነና ሀማስንም ማጥፋት የሚለው የእስራኤል ጎል እየከሸፈ መምጣቱ ለእስራኤል ህልውና አደገኛ ነገር አድርጎታል ። እናም መከላከያ ሚኒስትሩ ያለን አማራጭ ወይ ማሸነፍ ነው ወይ መጥፋት ነው ሲል ስጋቱን ገልጿል ። ፍልስጤማዊያንን " የሰው እንሰሳቶች" በማለት ጦርነቱን በእብሪት አስጀምሮ የነበረው ሚኒስትሩ ዛሬ ያ ትእቢቱና ጉራው ተንፍሶ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል ።

ምንጭ

👉 t.me/Seidsocial

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group