መሳጂዶች የአላህ ስም የሚወሳባቸውና ክብሩ ከፍ ከፍ የሚደረግባቸው ናቸው። እንጅ አሉቧልታ ወሬና ቀልድ የሚወራባቸው፣ የሚሳቅባቸው፣ ስልክ የሚጮኽባቸው፣ ህፃናት የሚጫወቱባቸው አይደሉም። እና ባረከላሁ ፊኩም፣ መስጅድ ስንገባ፣ የመስጅድን አዳቦችን እያከበርን እንግባ። የሚረብሹ ልጆችን ይዘን አንሂድ፣ ስልካችችንንም ሳይለንት እናድርግ መቼም ሶላት ላይ ሆነን ቢጠራም አናነሳው አይደል? ስለዚህ ለምን የሰጋጆችን ቀልብ እንሰብራለን?! በጣም የተጠላ ነገር ነው ይሄ። መስጅድ ገብተን አላህን ተገዝተንና እውቀት ገብይተን ለመውጣት ነው መጣር ያለብን። ይሄን ሀሳብ ለሁሉም ሸር አድርጉት ጀዛኩሙሏሁ ኸይር!