#ዛሬም_ሌላመርከብ!
የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ባለሥልጣን እንዳስታወቀው ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያለው መርከብ በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ ይዘዋል ብሏል።
የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ባለስልጣን ለአሶሼትድ ፕሬስ እንዳረጋገጡት ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያለው ኩባንያ ንብረት የሆነውን“Central Park”የጭነት መርከብ እሁድለት በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ በቁጥጥር ስር አውለዋል።
“ኤምብሪ” የተባለው የግል የደህንነት ድርጅት አጥቂዎቹ በ“ዞዲያክ ማሪታይም” የሚተዳደረውን የሴንትራል ፓርክ መርከብ በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ በቁጥጥር ስር አውለዋል።
ዞዲያክ ጥቃቱን “የተጠረጠረ የጠለፋ ክስተት”ሲል ገልጿል።
ኩባንያው በመግለጫው “ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር በመርከቧ ላይ ያሉት 22 ሰራተኞቻችን ደህንነት ነው ያለ ሲሆን እርሱም በቱርክ ካፒቴን የሚመራ እና የሩሲያ፣የቬትናም፣ የቡልጋሪያ፣የህንድ፣የጆርጂያ እና የፊሊፒንስ ዜጎችን ያቀፉ በርካታ አለም አቀፍ ሰራተኞች አሉት”ብሏል መርከቧ ሙሉ በሙሉ ፎስፎሪክ አሲድ የጫነች መሆኗም ተገልፇል።
አሶሼትድ ፕሬስ እንደዘገበው #የየመን ባለስልጣናት ትናንት እሁድ ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያለው መርከብ ላይ አጥቂዎች በቁጥጥር ስር አውለዋል ብለዋል።
ኤጀንሲው አክሎ፡ “ወዲያውኑ ሃላፊነቱን የወሰደ አካል የለም፡ነገር ግን በአንሳረሏህ ቡድን (ሁቲዎች) በቅርብ ቀናት ከፈፀሙት ሁለት ሌሎች የባህር ሃይል ጥቃቶች አኳያ እስራኤል በጋዛ ላይ ካደረገችው ጦርነት ጋር በተገናኘ ሊሆን ይችላል” ብሏል።
ዘገባው የRT ነው።
#????????????????????
https://t.me/Seyfel_Islam