Translation is not possible.

#እስራኤል_ከአውሮፓሃገራቶች_ሳይቀር_የደረሰባትን_ከፍተኛ_የድፕሎማሲ_ሽንፈት_አመነች!

“በሀማስ የተደረገብን #የስነልቦና_ጦርነት መንገዳችንን ከመቀጠል አያግደንምና ጦርነታችንን እናሸንፋለን”ያለው ወራሪውና ተሸናፊው ኒታንያሆ፣“መግለጫዎቻቸው ድርብ ደረጃዎችን(Double standard) በሚያንፀባርቁ አንዳንድ #የአውሮፓ መሪዎች ላይ ድንጋጤያችንን እንገልፃለን”በማለት ከ #ስፔን፣ #ቤልጅየም እና #አየርላንድ መሪዎች የደረሰበትን የድፕሎማሲ ሽንፈት አምኗል!

ትላንትና የስፔን እና ቤልጅየም መሪዎች በሰጡት ፍትሐዊ አስተያየት ላይ በጣም ከመበሳጨቱ የተነሳ የሁለቱን የአውሮፓ ሀገራት አምባሳደሮች የጠራችውና በመሪዋ በኩል ቁጣዋን የገለፀችው ወራሪዋ እስራኤል፣ዛሬ ደግሞ “የአየርላንድ ፕሬዝዳንትን መግለጫ ዛሬ መቀበል አንችልም”በማለት በተደጋጋሚ የእስራኤልን ህፃናትንና የሆስፒታል ታካሚዎችን ኢላማ ያደረገ የእውር ድንብር የጅምላ ጭፍጨፋ ስትቃወም የነበረችውን አውሮፓዊት ሀገር #አየርላንድ ፕሬዝዳንት መግለጫ ተቃውሟል።

#bravoo_ireland!

Ireland🤝Palestine!

        🇮🇪🤝🇵🇸

      እናመሰግናለን!🙏

በሌላ በኩል ከ6ሚሊዮን በላይ አይሁዶችን የጨፍጨፈው የአዶልፍ ሂትለር ሀገር የሆነችውና እስከቅርብ ግዜ ድረስ በ"Neo Nazi”አይዶሎጂ አራማጆች ከፍተኛ የአይሁድ ጥላቻ እንቅስቃሴ የነበረባት የጀርመን መንግስት ከመሬት ተነስቶ የእስራኤል ደጋፊና ተቆርቋሪ ለመምሰል የሚያደርገውን ግም አካሄድ ኔታንያሆ“የጀርመንን አቋም እና ለእስራኤል ደህንነት ያላቸውን ቁርጠኝነት እናከብራለን”በማለት አድንቋል!

ለማንኛውም #ሀማስ ወራሪዋን በጦርነትም፣በድፕሎማሲም በዓለም አደባባይ ክፉኛ አዋርዷታል ይች ወራዳ!ገና ይዋረዳሉ ኢንሻ አሏህ!

#????????????????????

https://t.me/Seyfel_Islam

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group