UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

.

ከእስልምና የእውቀት ማዕድ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

👉 ልዩ ልዩ 1

📖 በኢስላም መሠረታዊ ክንውኖች 5 መስፈርቶች ተቀምጧል።

1- ፈርድ ( ግዴታ) ፦

ይህ ክንውን አንድ ሰው ፈርድ ወይም ግዴታ የሆነን ነገር መፈፀም ግዴታው ሲሆን ቢያከናውን ሚንዳ ያገኝበታል። ነገር ግን ባያከናውን ይቀጣበታል።

2 - ሙስተሐድ (የሚወደድ) ፦

በዚህ ክንውን ደግሞ አንድን የሆነ ነገር ቢያከናውን ይመነዳበታል፤ ባያከናውን አይቀጣም።

3 - ሙባሕ (በምርጫ የሚወሠድ) ፦

አንድን ነገር ቢያከናውንም ባያከናውንም አይመነዳምም አይቀጣምም።

4 - መክሩሕ (የሚጠላ) ፦

ባያከናውን ሚንዳ ያገኝበታል ነገር ግን ቢያከናውን አይቀጣም። ለምሳሌ፦ ፍቺ መፈፀም

5 - ሐራም (የተከለከለ) ፦

ባያከናውን ሚንዳ ያገኝበታል፤ ቢያከናውን ይቀጣበታል።

[[[[ ኮሜንት ላይ ለ5ቱም ምሳሌ እንስጥ ]]]

👉 ልዩ ልዩ 2

📖 ሐዲሰቱ አል-ኢፍክ ፦ ምንድ ነው?

- እናታችን አዒሻ(ረዐ) ላይ መናፍቃን ያስወሩት የቅጥፈት ወሬ ሐዲሰቱ አል-ኢፍክ ይባላል።

📝 አሠርም ምንድ ነው?

- የቀደምት ደጋግ የአላህ ሰዎችና ነብያት መልካም ፋናዎች፣ምሳሌዎች ፣ ትውፊቶች ፣ ታሪኮች ፣ ወጎችና የመሣሠሉትን የሚተላለፍበት መንገድ አሠርም ይባላል።

ይህ ርዕስ በአላህ(ሱወ) 99 የመልካም ስሞች ትርጉም በሰፊው ይቀጥላል። like, share, follow ያድርጉ። ለተጨማሪ የሐይማኖት ንፅፅሮችን ለማግኘት ደግሞ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me//AkeelComparative

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከሶሒሕ ቡኻሪ አምድ

ቅፅ 4, መፅሐፍ 56, ቁጥረሰ 694

" አዝ-ዙር (ዊግ) ወይም አርተፊሻል ፀጉር መጠቀም የተከለከለ ነው። ነብዩ(ሰዐወ)

ቅጽ 4, መፅሐፍ 56, ቁጥር 668

የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦ አይሁዶችና ክርስቲያኖች ሽበታቸው ቀለም መቀባት አይወዱም ነበር። እናንተ ግን ቀቡ። አይሁዶች ወይም ክርስቲያኖች የሚሰሩት ስራ ተቃራኒውን አድርጉ።

የሐይማኖት ንፅፅር በቴሌግራም t.me//AkeelComparative ያግኙን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

AkileComparative

Send as a message
Share on my page
Share in the group