Translation is not possible.

#ፍርድ_ወይም_ሁክም_በኢስላም

وَمَن لَّمْ يَحْكُم بِمَآ أَنزَلَ ٱللَّهُ فَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلْكَٰفِرُونَ

አላህም ባወረደው ነገር ያልፈረደ ሰው እነዚያ ከሓዲዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

👉 አላህ ባወረደው ነገር አለመፋረድን ዑለማዎች በ 5 ደረጃ ይከፍሉታል!

1️⃣ በሸሪዓ ህግ መፋረድ አያስፈልግም ይሄ ኋላ ቀር ህግ ነው ያለ ሰው #ይkfራል

2️⃣ የሸሪዓ ህግ መኖሩን አምኖ ግን በላጩ ሰው ሰራሹ ህግ ነው ያለ #ይkfራል

3️⃣ የሸሪዓውም ህግ ሰው ሰራሹም ህግ እኩል ነው በሁለቱም መፋረድ ይቻላል ያለ #ይkfራል

4️⃣ በላጩ የሸሪዓው ነው ግን በሰው ሰራሹም መፋረድ ይቻላል ያለ #ይkfራል

5️⃣ ሸሪዓ ባለበት ሀገር ላይ አላህ ካወረደው ህግ ውጭ መፋረድ እንደማይቻል አምኖ ነገር ግን ዱኒያዊ ጥቅም አታሎት በሰው ሰራሹ ህግ ቢፋረድ:-

ወንጀል ሰርቷል ይባላል እንጂ #ከfሯል_አይባልም

አላህ ሁላችንንም ከኩfር ይጠብቀን! 🤲🤲🤲

https://t.me/hazaminfedlirabbi

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group