UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abufewzan shared a
Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

                 ንገረኝ ኳስ ሜዳ

                 ምን አለው ፋይዳ

ጊዜን ከማቃጥል

ሰአትን ከመግደል

ጨጓራን ከመላጥ

ከፀብ ከብጥብጥ

ሶላት ከማሳለፍ

ወንጀልን ከማትረፍ

    ምን አለው ፋይዳ

     ንገረኝ ኳስ ሜዳ

ስማኝ ሞኙ ፋራው

አራዳነኝ ያልከው

ሶላትህን ስገድ

በጀመኣ መስጂድ

እስልምናን ደግፍ

ጀነትን ለማትረፍ

በዲን ነው እርካታ

የሚገኘው ደስታ

ዉጣና ከኳስ ሱስ

ናግባ ወደደርስ

ኢማንህን አድስ

ይሄ ነው እርድና

መታገል ለሱና

እስልምናችንን

ብንይዝ አጥብቀን

ነበር ባልተነጠቅን

የበላይነትን

       ግን

ዲኑን ስንል ችላ

ስንል ወደሇላ

የጠላት መሳቂያ

ሆን መሳለቂያ

አሁንም ከውርደት

ለመዳን ከሽንፈት

መመለስ በፍጥነት

ወደ አሏህ በተውበት

ከእስልምናውጭ

የለንም አማረጭ

    ንገረኝ ኳስሜዳ

    ያለውን ፋይዳ

አርሴ ማንቼ ቸልሲ

ሮናልዶ ሜሲ

አውልቀህ ጣላቸው

እንዳሮጌ ካልሲ

ለምንም አይጠቅሙ

ተው ንቃ ሙስሊሙ

ኳስን አንከባሎ

ስላለፈ አታሎ

መባሉ ጀብደኛ

ቢኖር የውነት ዳኛ

ነበር የሚያስከስስ

የዘመኑ እግር ኳስ

ለካልቾ ለርግጫ

ማዘጋጀት ዋንጫ

በሚሊዬን ይሮ

ማፍሰስ ለኳስ ደፍሮ

ሳይሆን ስልጣኔ

እብደት ነው ለእኔ

ውጣና ከፌስ ቡክ

ከግርኳስ ከቲክቶክ

አንብብ እንደፈለክ

የሰሀባን ታሪክ

ተሰርቷል ታሪክስ

በሰይፍ በፈረስ

በውቀትም ፍለጋ

የከፈሉት ዋጋ

አንድ ወር ላንድ ሀዲስ

በግመል በፈረስ

ተጉዘዋል ለኢልም

ከመዲና እስከሻም

እነዚህን አድንቅ

ላኺራህ ተሰነቅ

ዘመን የማይሽረው

ጀነት ያሸለመው

ሰርተዋል ታላቅ ጀብድ

ለማመን የሚከብድ

ሰሀቦችን ውደድ

አትከተል አይሁድ

እወቁ ሙስሊሞች

የእኛ ሞዴሎች

የነቢ ሰሀቦች

ዝነኛ ኮከቦች

ናቸው የኛ ሞዴል

እነሱን ተከተል

عمر.         ኡመር

https://t.me/oumershaer/139

Telegram: Contact @oumershaer

Telegram: Contact @oumershaer

بسم الله الرحمن الرحيم ንገረኝ ኳስ ሜዳ ምን አለው ፋይዳ ጊዜን ከማቃጥል ሰአትን ከመግደል ጨጓራን ከመላጥ ከፀብ ከብጥብጥ ሶላት ከማሳለፍ ወንጀልን ከማትረፍ ምን አለው ፋይዳ ንገረኝ ኳስ ሜዳ ስማኝ ሞኙ ፋራው አራዳነኝ ያልከው ሶላትህን ስገድ በጀመኣ መስጂድ እስልምናን ደግፍ ጀነትን ለማትረፍ በዲን
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abufewzan shared a
Translation is not possible.

በዚ ትውልድ አወደሚ በሆነ መርዝ እየተሰቃየቹ ላላቹህ ወንድሞ ች አላህ ለመዳን ሰበብ የደርግላቹሃል አድምጠጠጧት

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በዚ ትውልድ አወደሚ በሆነ መርዝ እየተሰቃየቹ ላላቹህ ወንድሞ ች አላህ ለመዳን ሰበብ የደርግላቹሃል አድምጠጠጧት

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abufewzan shared a
Translation is not possible.

☑️ ሱጁድ  ላይ  ሊረሱ  የማይገቡ  ወሳኝ  ዱአዎች

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

ሸይሕ  አብዱልአዚዝ  ኢብኑ  ባዝ  አላህ ይዘንላቸውና  እነዚህን  ሶስት  ዱአዎች  ሱጁድ  ላይ  እንዳትተው  በማለት  አደራ  ይሉ  ነበር። እነሱም

⓵ اللهم إني أسألك حسن الخاتمة

አላህ  ሆይ  መጨረሻዬን  አሳምርልኝ

⓶ اللهم ارزقني توبة النصوحة قبل الموت

አላህ  ሆይ  ከመሞቴ  በፊት  እውነተኛና  ትክክለኛ  ተውበትን  ወፍቀኝ

➂ اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

አላህ  ሆይ  አንተ  ልብን  እንደፈለክ  የምታገላብጥ  ነህና  ልቤን  በዲነል  ኢስላም  አፅናልኝ

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group