بسم الله الرحمن الرحيم
ንገረኝ ኳስ ሜዳ
ምን አለው ፋይዳ
ጊዜን ከማቃጥል
ሰአትን ከመግደል
ጨጓራን ከመላጥ
ከፀብ ከብጥብጥ
ሶላት ከማሳለፍ
ወንጀልን ከማትረፍ
ምን አለው ፋይዳ
ንገረኝ ኳስ ሜዳ
ስማኝ ሞኙ ፋራው
አራዳነኝ ያልከው
ሶላትህን ስገድ
በጀመኣ መስጂድ
እስልምናን ደግፍ
ጀነትን ለማትረፍ
በዲን ነው እርካታ
የሚገኘው ደስታ
ዉጣና ከኳስ ሱስ
ናግባ ወደደርስ
ኢማንህን አድስ
ይሄ ነው እርድና
መታገል ለሱና
እስልምናችንን
ብንይዝ አጥብቀን
ነበር ባልተነጠቅን
የበላይነትን
ግን
ዲኑን ስንል ችላ
ስንል ወደሇላ
የጠላት መሳቂያ
ሆን መሳለቂያ
አሁንም ከውርደት
ለመዳን ከሽንፈት
መመለስ በፍጥነት
ወደ አሏህ በተውበት
ከእስልምናውጭ
የለንም አማረጭ
ንገረኝ ኳስሜዳ
ያለውን ፋይዳ
አርሴ ማንቼ ቸልሲ
ሮናልዶ ሜሲ
አውልቀህ ጣላቸው
እንዳሮጌ ካልሲ
ለምንም አይጠቅሙ
ተው ንቃ ሙስሊሙ
ኳስን አንከባሎ
ስላለፈ አታሎ
መባሉ ጀብደኛ
ቢኖር የውነት ዳኛ
ነበር የሚያስከስስ
የዘመኑ እግር ኳስ
ለካልቾ ለርግጫ
ማዘጋጀት ዋንጫ
በሚሊዬን ይሮ
ማፍሰስ ለኳስ ደፍሮ
ሳይሆን ስልጣኔ
እብደት ነው ለእኔ
ውጣና ከፌስ ቡክ
ከግርኳስ ከቲክቶክ
አንብብ እንደፈለክ
የሰሀባን ታሪክ
ተሰርቷል ታሪክስ
በሰይፍ በፈረስ
በውቀትም ፍለጋ
የከፈሉት ዋጋ
አንድ ወር ላንድ ሀዲስ
በግመል በፈረስ
ተጉዘዋል ለኢልም
ከመዲና እስከሻም
እነዚህን አድንቅ
ላኺራህ ተሰነቅ
ዘመን የማይሽረው
ጀነት ያሸለመው
ሰርተዋል ታላቅ ጀብድ
ለማመን የሚከብድ
ሰሀቦችን ውደድ
አትከተል አይሁድ
እወቁ ሙስሊሞች
የእኛ ሞዴሎች
የነቢ ሰሀቦች
ዝነኛ ኮከቦች
ናቸው የኛ ሞዴል
እነሱን ተከተል
عمر. ኡመር
https://t.me/oumershaer/139
بسم الله الرحمن الرحيم
ንገረኝ ኳስ ሜዳ
ምን አለው ፋይዳ
ጊዜን ከማቃጥል
ሰአትን ከመግደል
ጨጓራን ከመላጥ
ከፀብ ከብጥብጥ
ሶላት ከማሳለፍ
ወንጀልን ከማትረፍ
ምን አለው ፋይዳ
ንገረኝ ኳስ ሜዳ
ስማኝ ሞኙ ፋራው
አራዳነኝ ያልከው
ሶላትህን ስገድ
በጀመኣ መስጂድ
እስልምናን ደግፍ
ጀነትን ለማትረፍ
በዲን ነው እርካታ
የሚገኘው ደስታ
ዉጣና ከኳስ ሱስ
ናግባ ወደደርስ
ኢማንህን አድስ
ይሄ ነው እርድና
መታገል ለሱና
እስልምናችንን
ብንይዝ አጥብቀን
ነበር ባልተነጠቅን
የበላይነትን
ግን
ዲኑን ስንል ችላ
ስንል ወደሇላ
የጠላት መሳቂያ
ሆን መሳለቂያ
አሁንም ከውርደት
ለመዳን ከሽንፈት
መመለስ በፍጥነት
ወደ አሏህ በተውበት
ከእስልምናውጭ
የለንም አማረጭ
ንገረኝ ኳስሜዳ
ያለውን ፋይዳ
አርሴ ማንቼ ቸልሲ
ሮናልዶ ሜሲ
አውልቀህ ጣላቸው
እንዳሮጌ ካልሲ
ለምንም አይጠቅሙ
ተው ንቃ ሙስሊሙ
ኳስን አንከባሎ
ስላለፈ አታሎ
መባሉ ጀብደኛ
ቢኖር የውነት ዳኛ
ነበር የሚያስከስስ
የዘመኑ እግር ኳስ
ለካልቾ ለርግጫ
ማዘጋጀት ዋንጫ
በሚሊዬን ይሮ
ማፍሰስ ለኳስ ደፍሮ
ሳይሆን ስልጣኔ
እብደት ነው ለእኔ
ውጣና ከፌስ ቡክ
ከግርኳስ ከቲክቶክ
አንብብ እንደፈለክ
የሰሀባን ታሪክ
ተሰርቷል ታሪክስ
በሰይፍ በፈረስ
በውቀትም ፍለጋ
የከፈሉት ዋጋ
አንድ ወር ላንድ ሀዲስ
በግመል በፈረስ
ተጉዘዋል ለኢልም
ከመዲና እስከሻም
እነዚህን አድንቅ
ላኺራህ ተሰነቅ
ዘመን የማይሽረው
ጀነት ያሸለመው
ሰርተዋል ታላቅ ጀብድ
ለማመን የሚከብድ
ሰሀቦችን ውደድ
አትከተል አይሁድ
እወቁ ሙስሊሞች
የእኛ ሞዴሎች
የነቢ ሰሀቦች
ዝነኛ ኮከቦች
ናቸው የኛ ሞዴል
እነሱን ተከተል
عمر. ኡመር
Comment
Share
Send as a message
Share on my page
Share in the group