UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ያለ ሶላት»

በዉሃ ጥም እና ረሃብ የሚቃጠሉ ሰዎች

ያሳዝኑኛል💔 » አላህ ይምራን ይምራቸዉ🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ታላቁ የዘመናችን ኢማም ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

«በአስርቱ የረመዳን የመጨረሻ ቀናት በሰላት፣ቁርኣንን በማንበብ፣ በዱዓ እና በሌሎች የመልካም ሥራዎች ላይ የተጋ ሰው፤ ያለ ጥርጥር ለይለተል ቀድርን ያገኛል፣ አላህም ቃል የገባለትን ይፈፅምለታል።

አምኖ እና ምንዳን ከጅሎ ካደረገው...»

📚መጅሙዕ ፈታዋ ወመቃላት ሙተነዊዓህ (15/434)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.

#الصلاة_الإبراهمية

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"አላህ ላንተ የፈጠረልህ ነገሮች ሁሉ የደስታ ምንጭ ናቸው።ነገር ግን ሰው መሆን አለብህ ሰው ለመሆን ማስተንተን ነው ከአንተ የሚጠበቀው"

.

(-ሼኽ ሙሀመድ አል አንሲ)

Send as a message
Share on my page
Share in the group