UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#የኢስቲዋእ_ትርጉም(4)

ኢማም አቡ ሐኒፋ(150 የሞቱ) ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡- «ጌታዬ በሰማይ ወይም በምድር እንዳለ አላውቅም የሚል ሰው ከፍሯል።»

አልፊቅሁ አል አብሰጥ (46)

እንዲህም ብለዋል፡- “ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ ከላይ ይጠራል እንጂ ከታች አይደለም፤ ምክንያቱም ከታች መሆን ከየትኛውም የጌትነት እና የአምልኮታዊ መገለጫ አይደለምና።”

አልፊቅሁ አል አብሰጥ (ገፅ:51)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ምንም ሳንጨምር መንገዳቸውን አጥብቀን እንድንይዝ የአላህ መልዕክተኛ አደራ ብለውናል፤

عَلَيْكُمْ بِسُنَّتِي وَسُنَّةِ الْخُلَفَاءِ الرَّاشِدِينَ الْمَهْدِيِّينَ، وَعَضُّوا عَلَيْهَا بِالنَّوَاجِذِ، وَإِيَّاكُمْ وَمُحْدَثَاتِ الْأُمُورِ، فَإِنَّ كُلَّ مُحْدَثَةٍ بِدْعَةٌ، وَكُلَّ بِدْعَةٍ ضَلَالَةٌ

«የእኔን እና የቅን ምትኮቼን ሱና አደራ! በመንጋጋ ጥርሶችችሁ አጥብቃችሁ ያዙ! አዳዲስ ፈጠራዎችን ተጠንቀቁ (ተከልከሉ)፣ በዲን ውስጥ የተጨመረ ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው» ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል።

ሸይኽ አልባኒ ረሂመሂላህ እንዲህ ብለዋል፦

"ዲናችን ከሰማይ የተወረደ ነው፣ ከአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መንገድ የተቀበልነው። አንድም ፊደል አንጨምርበትም አንቀነስበትም።"

📚ሲልሲለቱ አል ሁዳ ወአንኑር (95)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«ቢድዓን የፈጠረ ሰው ሸይጣን ዒባዳውን  ይተውለታል፣(ለርሱም ሆነ ለተከታዮቹ አስውቦ ያሳያል) በእርሱም ሰዎችን (ወደ ቢድዓው) ያጠምድ ዘንድ በርሱ ላይ ኹሹዕ እና ማልቀስን ያወርድበታል።" የሚለው ትውፊት ከሰለፎች ደርሶኛል።»

✍ ኢማሙ አል-አውዛዒይ

📚አል ሐዋዲስ ወል ቢደዕ ሊጠርጡሺ (ገፅ 49)

Send as a message
Share on my page
Share in the group