Translation is not possible.
#የኢስቲዋእ_ትርጉም(4)
ኢማም አቡ ሐኒፋ(150 የሞቱ) ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡- «ጌታዬ በሰማይ ወይም በምድር እንዳለ አላውቅም የሚል ሰው ከፍሯል።»
አልፊቅሁ አል አብሰጥ (46)
እንዲህም ብለዋል፡- “ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ ከላይ ይጠራል እንጂ ከታች አይደለም፤ ምክንያቱም ከታች መሆን ከየትኛውም የጌትነት እና የአምልኮታዊ መገለጫ አይደለምና።”
አልፊቅሁ አል አብሰጥ (ገፅ:51)
Send as a message
Share on my page
Share in the group