Translation is not possible.

እነሆ አዲሱ ሪቂቅ አዋጅ ገና ሳይጸድቅ እነ አልማዝ ተስፋዬ የሰፈር ስልጣናቸውን ተጠቅመው በራሳቸው ማዕቀብ መጣል ጀምረዋል።

ይህ ማስታወቂ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቤተ መጽሐፍት ላይ ዛሬ የተለጠፈ ነው።

እንደ አልማዝዬ ያሉ ሰዎች እስከዛሬ ፕሮክተር ሲሆኑ በየዶርሙ ሙስሊሙ ተማሪ ሶላት እንዳይሰግድ ሲከለክሉ ነበር፣ የካፌ አስተናጋጅ ሲሆኑ፣ ጥበቃ ሲሆኑ፣ መምህር ሲሆኑ፣… ያለቻቸውን ስልጣን ከአቅሟ በላይ ለጥጠው ሙስሊሞችን በአለባበሳቸው ሳቢያ በቻሏት አቅም ሲጨቁኑና ሲያሳቅቁ ነበር።

አሁን ወደፊት ደግሞ ደጀን የሚሆናቸው ህግ ወጥቶላቸው ለመፅደቅ በዝግጅት ላይ ነው።

ታዲያ ዝም ብለህ ትመለከታለህ ወይንስ እምነቴን አላስደፍርም ብለህ ተገቢው ማስተካከያ እስኪደረግ ድረስ ትታገላለህ⁉️

መብቱ የአንተ ነው። አውቀህ ከተደፋህ ትረገጣለህ። ለምን ካልክ ቀና ብለህ መራመድ ትችላለህ። ይሄው ነው‼

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group