UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Electrical & Computer Engineer Co Founder & CEO of Ethio Wekil PLC Co Founder & CEO of Ethio Plastic Recycling

Translation is not possible.

ጠነኛ በሆንበት ስዓት ችግራችን 99

በታመምንበት ቅጽበት 1 ብቻ ይሆናል!!!

ወደ አንድ ሆስፒታል ጎራ ብለክ ሁሉንም ታማሚዎችን አላህን አንድ ነገር ጠይቅ ብትለው ቤት፣ መኪና፣ ገንዘብ፣ ዝና ወይም ክብር አይልህም!

መልሱ አንድ ነው እሱም ጤና (አፊያ)!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቅድመ ስራ 2

የስራ ጀማሪ አንዱ ችግር ያሰበውን ስራ በአከባቢው የተወሰነ ሰው ስለሰራ ብቻ የገብያ ፍላጎት የተሟላ ይመሰለዋል።

ይሄን ነገር ቢጀምር ምንም ውጤታማ ሚሆን አይመስለውም።

ለዚህ ሁለት ነገሮችን ልንገርህ

1.ኢትዮጵያ በመወለድክ አመስገን በሁሉም የስራ ዘርፍ የፍላጎት እና አቅርቦት እንኳን ሊመጣጠን ገና አልተቀራረበም በመሃላቸው ሰፊ ልዩነት አለ።

2.የዛሬ 10 አመት ይሄንን ስራ ለመጀመር ጥናት ሚያደርግ ሰው አለ 100%

ገቢያው አልተነካም ሰልህ

ጥናት አድርግ ሚያዋጣ ከሆነ ጀምር ግዜ አትስጠው

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቆይ ግን ድሮ ጉንፋን እንደዚህ ነበር እንዴ🤔🤔

ተባበሩኝ እስኪ ግራ ተገባው እኮ ወገን 😷😷😷

እኛ በሽታ የመከላከል አቅማችን ወርዶ ነው ?

ወይስ በሽታው ራሱን አጠናክሮ መቶ ነው?

ለትውልድ ሚተርፍ ጥያቄ ነው ።

ከእውቀታቹ አካፍሉን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አትገረምም ወይ በአላህ ስራ 😳😳😳

ይሄ ከስር ምታየው የእጅህ ደምስር ነውኮ!

እጅ እንዲንቀሳቀስ ይሄ ሁሉ ውስብስብ ነገር ካለው ሌላው አካልህ ምን እንደሚሆን ገምት 🤔

አንተ እዛ የአንድ እንጂነር ኮኔክሽን ታደንቃለክ😡

Say Alhamdulillah For being Muslim & worship Allah the Almighty God

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአሁን ዘመን ሴቶች ከጀሃነም እሳት በላይ ደሃ ወንድ ይፈራሉ

አለ አንዱ ጀለስ

ለምን አታገባም ሰለውኮ ነው 🤣

Send as a message
Share on my page
Share in the group