Translation is not possible.

ቅድመ ስራ 2

የስራ ጀማሪ አንዱ ችግር ያሰበውን ስራ በአከባቢው የተወሰነ ሰው ስለሰራ ብቻ የገብያ ፍላጎት የተሟላ ይመሰለዋል።

ይሄን ነገር ቢጀምር ምንም ውጤታማ ሚሆን አይመስለውም።

ለዚህ ሁለት ነገሮችን ልንገርህ

1.ኢትዮጵያ በመወለድክ አመስገን በሁሉም የስራ ዘርፍ የፍላጎት እና አቅርቦት እንኳን ሊመጣጠን ገና አልተቀራረበም በመሃላቸው ሰፊ ልዩነት አለ።

2.የዛሬ 10 አመት ይሄንን ስራ ለመጀመር ጥናት ሚያደርግ ሰው አለ 100%

ገቢያው አልተነካም ሰልህ

ጥናት አድርግ ሚያዋጣ ከሆነ ጀምር ግዜ አትስጠው

Send as a message
Share on my page
Share in the group