UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I love Palestine

Abdu09 shared a
Translation is not possible.

فلسطين قضيتي

Palastine will be free insha allah😊

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdu09 shared a
Translation is not possible.

መጀመሪያ ኮሜንት ሼር ላይክ ላደረጉ 3 ሰዎች አንድ መጠጫ እንሸልማለን

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdu09 shared a
Translation is not possible.

Live photos from Tel Aviv... 6 rockets fired from Gaza and an Israeli security alert in the vicinity of the targeted site

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdu09 shared a
Translation is not possible.

አራት አይነት ሰዎች ከነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ኡመት ሆኖ የአላህ መሀርታ ማያገኙት

ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ሲናገሩ

መላኢኮች ጅብሪልን የነቢዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ኡመቶችን ጉዳይ አላህ ምን አደረገ በማለት ይጠይቁታል?

ጅብሪልም አላህ እኮ ይቅር አላቸዉ ወንጀላቸዉንም ማረላቸዉ አራት አይነት ሰዎች ብቻ ሲቀሩ በማለት መለሰላቸዉ ።

መላኢኮችም: እነዚ አራቶቹ እነማን ናቸዉ ?

ጅብሪልም : መጠጥን ሚጠጡ

የወላጆቻቸዉን ሀቅ ማይወጡ

ዝምድናን ሚቆርጡ እና

ወንድማቸዉን በማኩረፍ ሶስት ቀኖችን ሳያናግሩ ሚቆዩ በማለት መለሰላቸዉ ።

ስንቶቻችን እንሆን ከወንድሞቻችን ጋር ተኳርፈን ከ ሶስት ቀን በላይ የቆየነዉ??

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

ያአላህ የሙእሚኑን ዱኣ ተቀበለን!!😭😭😭😭

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group