UMMA TOKEN INVESTOR

About me

{فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌ مَّا أُخْفِيَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍ...}

Abdelahdemeke shared a
Translation is not possible.

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንዴትናቹ የኡማ ላይፍ ቤተሰቦች እና አባላቶች ይሄን መልዕክት የጻፍኩላችሁ ከቴፒ ከተማ ሂጅራ ጀማዓ (ከሂጅራ መስጂድ) ነው። ሂጅራ ደ/ምዕራብ ኢትዮጲያ በቴፒ ከተማ የሚገኝ ነው። ሁላችሁም ወደ አዲሱ ክልል ደቡብ መዕራብ ኢትዮጵያ ቴፒ ከተማ አበርክቷችሁን በሂጂራ ላይ #ቢስሚላህ በሉ #ባረከሏሁፊኩም አላህ ይጨምርላችሁ። በዱኒያ ላይ የአላህን ቤት የገነባ አላህ በጀነት ውስጥ ያማረ ቤትን ይገነባለታል።(ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ሀሳቡም #ሂጅራን እንገንባ ሲሆን ለዚህም ደግሞ ሂጅራ ብዙ ታሪክ አለው ይህ መስጂድ ምስረታው በሂጅራ(ስደት) ነው።መስጂዱ ያለበት ቦታ በአንድ ሂጅራን የተራዳ ሚስኪን አባታችን ምንም ሳይተርፈው እና እዛ አከባቢ ካለው እርስት ሳያስተርፍ ለመስጅዱ መስሪያ ሙሉ በሙሉ የተነየተ ቦታ ሲሆን በወቅቱም በቁጥር የተወሰኑ ግለሰቦች ካላቸው ላይ በቻሉት ልክ አሟልተው አሁን  እየተሰገደበትና የተለያዩ የአቂዳም ይሁን የፊቅህ የደርስ አይነቶች ሌሎችም አገልግሎቶች ለአከባቢው ወጣቶች ህጻናት ሴት ወንድ ሳይል እተሰጠበት የሚገኝና ከዚህ በተጨማሪ  አሁን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያዩ አከባቢዎች ደረሳዎች መተው እዝችው ጠባብ መስጅድ ውስጥ ከጀማዓው ጋር ሁነው የአቂዳ እና የፊቅህ ደርሶችን እየተከታተሉ አየቀሩ ይገኛሉ በዚህም ደግሞ አሁን ላይ በአከባቢው መንግስታዊ የቦታ ሽንሸና በመስፋፋቱና ከጊዜ ወደጊዜ የአከባቢው የህዝብና የጀማዓው ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የበፊቷ መስጅድ ለአከባቢው ጀማዓ አነሰች በዚህ ምክንያት በተጠናከረው የጀማዓ ተነሳሽነት ሂጂራን እንገንባ እናስፋ በሚል ሃሳብ ሂጅራ እዲገነባ ተስማማን ወሰንም ለዚህ ግንባታ ጂ+1ፎቆ ዲዛይን አሰርተን ጀማዓው በራሱ ተነሳሽነት ቁፋሮውን ሌሎች ስራዎችን ተባብሮ የኮለን እግር ከአፈር በላይ ደርሶ የመጀመሪያ ግንባታ ቤቱእንኳን ሳይጀመር አሁን ባለበት ደረጃ ሊቆምብንና ተገደናል ሆኖም ከተቋራጩ ጋር የተነጋገርነው 3 አመትና 4.8ሚ.ብር ሲሆን ጨርሶ ለማጠናቀቅ የተሰማማነው ውል። ይህ ኸይራዊ ፕሮጀክት አመርቂ ደረጃ ላይ ሳይደርስ ሊሸራረፍብን ስለሆነ ይህንን ቀላል ግንባታ በታቀደለት ጊዜ ባይሆን ቀድሞ እዲጠናቀቅ የበኩላችሁን አሰተዋፅኦ እንድታደርጉልን ስንል ሂጂራ ጀማዓ ይጠይቃል።ወንድም ና እህት ድር ቢያብር ነውና ካሰብንበት ሂጅራ ቀላል ነው ጀመዓውም አብዘሃኛው ለፍቶ አዳሪ (ቀን ሰራተኛ ) ነው ለዚህም የተቻለውን አየሰጠ እዚህ ደርሷል አሁን ባለው የገበያ ሁኔታ ከአከባቢው የሚሰበሰበው ለተያዘለት ማጠናቀቂያ ጊዜ ወጪ በቂ አይደለም እናም እያንዳንዱ ሙስሊም ሂጅራ ይመለከተዋል ... ሂጂራ የትውልድ ማፍሪያ ማነጫ መዕከል ናት!!!

NB:-አሁን ላይ በተለያየ መዋጮ እንደተያዛቹ ብናውቅም ክፍተት ለማገኘት ብንጠባበቅም ስላልተሳካልን በየትኛውም መልኩ ለአላህ ቤት ተቸገሩልን በተለይ አህለል ኸይር በተገኘው ግብአት ቢደግፈን....

ዘምዘም ባንክ  ቴፒ  ቅርጫፍ

ሂሳ ብ  ቁ ጥ ር

⓪⓪❷❸❼❾❷❶❶ⓞ❸ⓞ❶

ጀማል ሰይድ   0917597902

ሙሀመድ  ተሰማ  0917378214

መስፍን  ይመር  0911406846

ሙሀመድይመር 0917828437

ንግድ ባንክ 1000400411801 

በቴሌግራም  

በኢሞ

በዋሳፕ  መደወል ይቻላል

በነዚህ አካውንቶች የቻላችሁትን አደራ አንላለን ሂጅራን እንገንባ ሂጅራ የዕውቀት ማዕከል ናት!

ሁሉም በመልዕክት ደረጃ የደረሰው ባረከሏሁፊኩም!

ሁላችሁም አዲሱን ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያን  በቴፒ ከተማ እንጎብኘው በሂጅራ ማዕከል!!

image
image
image
image
image
image
+14
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጁምዓ በእስልምና የተላቀ እለት ነው፡፡ ከሚወደዱ ተግባራቶች መካከል ሰውነታችንን መታጠብና መልካም ሽቶ መቀባት፤ በጊዜ መስጂድ በመግባት ኹጥባ ማድመጥና የካህፍ አንቀፅን ማንበብ፣ በነብያችን(ሰዐወ) ላይ አብዝቶ ሰለዋት ማድረግና በእለቱ መጨረሻ አከባቢ ላይ ዱዓ ማድረግ እነዚህን ሌሎች የተወደዱ ተግባራትን በመስራት እለታችንን እንጠቀምበት፡፡

#መልካም_ጁምዓ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Abdelahdemeke | UmmaLife
ummalife.com

Abdelahdemeke | UmmaLife

{فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌ مَّا أُخْفِيَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍ...}
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሞት አይቀርም❗

💥ጥፍጥናን የሚቆርጠውን፣

ወዳጅን ከወዳጅ የሚለየውን፣

ቀድሞ ሳይናገር በድንገት የሚመጣውን ፣ሞትን

ማስታወስ አብዙ❗

💥ሞትን ሁሌ ያስታወሰ የዱኒያ   ደስታ አያታልለውም

በዲኑ ምክንያትም የሚገጥሙት ችግሮች አይበግሩትም👌

ለማይቀረው ጉዞም ስንቅ ይሰንቃል

🔴ሞት አይቀርም ግን የኔና የአንተ/ቺ ተራ መች እንደሆነ ማናችንም አናውቅም

✍ ኡስታዝ አህመድ ኣደም

  ሸዋል 21/1437

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group