Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ጁምዓ በእስልምና የተላቀ እለት ነው፡፡ ከሚወደዱ ተግባራቶች መካከል ሰውነታችንን መታጠብና መልካም ሽቶ መቀባት፤ በጊዜ መስጂድ በመግባት ኹጥባ ማድመጥና የካህፍ አንቀፅን ማንበብ፣ በነብያችን(ሰዐወ) ላይ አብዝቶ ሰለዋት ማድረግና በእለቱ መጨረሻ አከባቢ ላይ ዱዓ ማድረግ እነዚህን ሌሎች የተወደዱ ተግባራትን በመስራት እለታችንን እንጠቀምበት፡፡

#መልካም_ጁምዓ

Send as a message
Share on my page
Share in the group