Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.
ሞት አይቀርም❗
💥ጥፍጥናን የሚቆርጠውን፣
ወዳጅን ከወዳጅ የሚለየውን፣
ቀድሞ ሳይናገር በድንገት የሚመጣውን ፣ሞትን
ማስታወስ አብዙ❗
💥ሞትን ሁሌ ያስታወሰ የዱኒያ   ደስታ አያታልለውም
በዲኑ ምክንያትም የሚገጥሙት ችግሮች አይበግሩትም👌
ለማይቀረው ጉዞም ስንቅ ይሰንቃል
🔴ሞት አይቀርም ግን የኔና የአንተ/ቺ ተራ መች እንደሆነ ማናችንም አናውቅም
✍ ኡስታዝ አህመድ ኣደም
  ሸዋል 21/1437
Send as a message
Share on my page
Share in the group