UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አልሃምዱሊላህ በስተመጨረሻ የአለምን ሙስሊሞችን የሚያገናኝ አፕሊኬሽን ስለተሰራልን አላህ በቀጥተኛው መንገድ ይሰባስበን

Translation is not possible.

ሂሳብ ይቅር

~

ትዳራችንን አደጋ ላይ ከሚጥሉ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሂሳብ ነው። አዎ ሂሳብ ብዙ ትዳር አናግቷል። ብዙ ቤተሰብ በጥብጧል። ብዙ ጓደኝነትን አደፈርሷል። ሂሳብና አብሮነት ብዙም አይጣጣሙም። የማወራው የገንዘብ ሂሳብ አይደለም። የነገር ሂሳብ እንጂ። "ምን ሲደረግ እንዲህ ተብየ?!" ማለት። ሰዎች ነን፣ ደካማ ፍጥረቶች። ጓደኛችን ላይ፣ የትዳር አጋራችን ላይ ለሚፈጥረው ነገር ደንታ ሳይኖረን የወረወርነው ቃል ስንት ልብ ያቆስላል?! ትኩረት ሳንሰጥ እንደዋዛ ከምንጥላቸው ቃላት ስንቴ የወላጆቻችንን ቅስም ሰብረናል? በሚያሳዝንና በሚያሳፍር ሁኔታ ስንት የቅርብ ሰዋችንን እናማለንኮ!

ቦታ በምንሰጠው ጓደኛችን፣ ክፉ ደጉን አብሮ ባሳለፈ የትዳር አጋር በተሰነዘረ ቃል አቂመን ቅርበታችን ወይም ጥምረታችን የፈረሰ ስንቶች ነን? የነገር ሂሳብ በጥብቅ እያወራረዱ ሰላማዊ አብሮነትን ማስቀጠል ከባድ ነገር ነው። ብልጠት ሰው ጋር አያኗኑርም። "አህያን ሲጭኑ ሶስት ሆኖ፣ ከሰው ጋር ሲኖሩ ሞኝ ሆኖ" ይባላል። በዚች ምድር ላይ ከትዳር አጋር፣ ከጓደኞች ጋር አጉል ብልጥ ከሚሆን ይልቅ የዋህና ገራገር ሰው የተሻለ የልብ ሰላም አለው። አውዛዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:- "ሰላም አስር ክፍሎች አሉት። ከነዚህ ውስጥ ዘጠኙ የሚገኙት በሌሎች የሚሰነዘርብንን ጥፋት እንዳላዩ ሆኖ በማለፍ ውስጥ ነው።"

ከቅርብ ሰው በተሰነዘሩ መጥፎ ቃላት ምክንያት ሊፈርስ ያዘመመን ትዳር፣ ወይም ሊበላሽ በቋፍ ያለን ጓደኝነት በይቅር ባይነት፣ በሆደ ሰፊነት በማለፍ ከአደጋ የታደገን እንዲሁም መልካም ግንኙነትን ያስቀጠለን ሰው አላህ አብዝቶ ይመንዳው። በዱንያም በኣኺራም ያስደስተው። ኣሚን።

በድጋሚ የተለጠፈ

=

የቴሌግራም ቻናል፦

https://t.me/IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የተወደዳችሁ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ Fresh የተመደባቹ ወንድሞችና እህቶች ወደ ግቢያችን ስትመጡ በነዚህ ስልኮች በመደወል የምትፈልጉትን ማንኛውም information እና  በምትመጡበት ጊዜ ደግሞ እየደወላችሁ አንዲቀበልዋቹህ ማድረግ ትችላላቹ:-

=ዩሱፍ አሰፋ

0967623089

=>አወል አብደላህ

0960373634

=> አብደል መጅድ ሙደሲር

0914610162

NB:- የእህቶችን ስልክ ለምትፈልጉ እህቶች ከላይ በተጠቀሱት ስልኮች ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ:-join https://t.me/WKUMuslimstudent

Telegram: Contact @WKUMuslimstudent

Telegram: Contact @WKUMuslimstudent

በዚህ ቻናል የጀምዓው የቂርዓት የዳዕዋ እና መሰል የጀመዓው ፕሮግራሞች ይተላለፍበታል ኢንሻአላህ። https://t.me/WKUMuslimstudent
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

☘️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته☘️

አዲስ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ፦

በ1445 ዓ ሂ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ አዲስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን በመጀመሪያ ምስጋና ሁሉን ቻይ ለሆነው ለሀያሉ ጌታ አላህ የተገባ ይሁን እያልን እንኳን ወደ ታሪካዊቷና የፍቅር ከተማ በሆነቺው በጅማ ከተማ በሚገኘው አንጋፋው እና በማህበረሰብ ተኮር ስትራቴጂዉ በሚታወቀዉ  ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስለተመደባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፤አለን ::

    

        በመቀጠልም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ በቅርቡ ለምትገቡት(ታህሳስ 01 & 02) የእናንተን ሙስሊም ወንድም እህቶቹን መምጣት በናፍቆት እየጠበቀ  እናንተን በኢስላማዊ እሴት ፍቅርና እንክብካቤ አቅፎ ለመቀበል ዝግጅቱን አሰናድቷል :: 

    

        ስለሆነም ከአሁን ሰዓት ጀምራችሁ ስለ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ማወቅ የምትፈልጉትን ማንኛውንም መረጃ እንዲሁም ወደ ግቢያችን ስትመጡ የሚቀበሏችሁን ወንድሞች እና እህቶች ስልክ ከዚህ በታች በተቀመጡት ቁጥሮች በመደወል ማወቅ እና የሚያስፍልጋችሁን ትብብር በመደወል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

Barattoota Musliimaa Yuunivarsiitii Jimmaatti haaraa ramadaman hundaaf:

Obboleeyyan keenya muslimaa bara 1445 A.H. Yuunivarsiitii Jimmaatti ramadamaniif, hunda dura galatni Gooftaa Rabbii olta’aa haa ta’u.

Itti aansuudhaan Barattoota Muslimaa Yuunivarsiitii Jimmaa dhufaatii obboleeyyan keessan muslimaa yeroo dhiyootti (Muddee 01 & 02) itti makamtan hawwii guddaan eeggachaa duudhaalee Islaamaa, jaalalaa fi kunuunsaan isin simachuuf qophii qopheessee jira.

Kanaaf, amma irraa eegalee waa'ee Yunivarsiitii Jimmaa, akkasumas obbolootaa fi obboleettonni yeroo mooraa keenya dhuftan isin simatan, lakkoofsa armaan gaditti tarreeffame bilbiluun odeeffannoo baruu barbaaddan kamiyyuu argachuu akka dandeessan gammachuu guddaadhaan isin beeksifna akkasumas bilbiluun tumsa isin barbaachisu argadhaa.

MAIN CAMPUS (For Social students)

©

📞+251 94 944 6651 ………….amir

©

📞+251937762507 ……………vice amir

©

📞+251963055426 …………3rd amir

BECO CAMPUS

© 

📞+251977869074        ............amir

AGRICULTURE AND VETERINARY COLLEGUE(JUCAVM)

©

📞+251939403349 ............amir

©

📞+251954150669 ...........vice amir

©

📞+251935246821 …….....3rd amir

JiT(TECHNO CAMPUS)(For all Natural students)

©

📞+251918964777  ……….Amir

©

📞+251983993066 ………vice amir

©

📞+251910022212 …….3rd amir

©ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ

©Barattoota Musliimaa Yuunivarsiitii Jimmaa

https://t.me/kjumj_official_page

https://t.me/jumjofficialpage

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

✅በ2015 ዓ.ል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት በማምጣት ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ል ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በሪሚድያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦

አዲስ ገቢ ለሆናቹህ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ወደ ጊቢያችን ስትመጡ የሚቀበሏቹን ወንድሞች እና እህቶች ከዚህ በታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል የሚያስፍልጋቹን ትብብሮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን

አልፈሪድ ታለግን 0955033686

ጀማል አህመድ  0909282436

ፈይሰል አማን  0910496393

 ሙሐመድ ሙሳ  0909843122

🔴የእህቶችን ስልክ ለማግኘት +251955033686

https://t.me/DDUMSJofficialpage

Telegram: Contact @DDUMSJofficialpage

Telegram: Contact @DDUMSJofficialpage

This is the Official Page of DireDawa University Muslim Students Jemea If you have any suggestion put it here @DDUMSJ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንድ ስመ-ጥር ባለ ስልጣንና ባለሀብት ያለህበትን ጭንቅና መከራ ተመልክቶ #አብሽር እኔ አለሁልህ ቢልህ ምን ይሰማሃል ? ደስታ አይደል ?!

እንግዲያውስ የመስጠትም የመንሳትም ስልጣን ፣ የመፍጠርም የማጥፋትም ኃይል  ፣ የመሸለምም የመቅጣትም መብት ..... ያለው አሏህ ችግርህን በሚገባ ያውቃል , ብሶትህንም በሚገባ ይረዳል እናም  እንዲህ ይልሃል

وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ۝

" ታጋሾችንም አብስር "

አሏህ ታገስ ሲልህ ባልጠበቅከው መልኩና እጅግ በትልቁ ሊያስደስትህ ነውና ታገስ!!!

نقل

Send as a message
Share on my page
Share in the group