UMMA TOKEN INVESTOR

☝️እቺን መልዕክት ወላሂ ሼር አደርገዋለሁ እርግጠኛ ነኝ ሼር ልታደርገው ነው

ምክንያቱም ወላሂ ብለሀል!!

▪️ስትወለድ ከእናትህ ሆድ ማህፀን ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም

▪️ስትሞት ማን ወደ ቀብርህ እንደሚያስገባህ ፈፅሞ አታውቅም

▶️የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ

▪️ስትወለድ ትታጠባለህ ትፀዳለህ ስትሞት ትታጠባለህ ትፀዳለህ

▪️ስትወለድ ማን እንዳዘነና ማን እንደተደሰተ አታውቅም

▪️ስትሞትም ጊዜ ማን እንደሚያለቅስልህ ማን እንደሚቀብርህ አታውቅም

የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ

▪️በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ

▪️ስትሞት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ።

የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ

▪️ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላለህ ሊሸፍኑህ ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ

▶️የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ

▪️በተወለድክና በአደክ ጊዜ ሰዎች ምስክር ወረቀት ስለሙያህ ይጠይቁሀል

▪️በሞትክም ጊዜ በመላኢካዎች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሀል

_ለመጨረሻው ሀገርህ ምን አዘጋጀህ❗️❓

〽️ከልብህ ይህቺን ቃል ለመናገር ሞክር

▪️ከአላህ ሌላ በፍፁም የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መስክር እንዲሁም ሙሀመድﷺ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መስክር

ይህቺን መልእክት ፍፁም ሳታነባት እንዳትልካት

قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ اللَّهُ الصَّمَدُ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ

(#ሱረቱ_አል_ኢኽላስ)

((በል እርሱ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደምም ለእርሱ አንድም ብጤ የለውም))

መልዕክቱን ሼር አድርገው በአንተ ሠበብ የቁርአን አንድ ሶስተኛውን ይቀራሉ ያነባሉ ነፍስህን አጅር አትከልክላት!!

እርግጠኛ ነኝ አንድም ቀን አስበህው ምታውቅ አይመስለኝም

እባኮ በማያልቀው የአላህ አጅር ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለሃሚተኛ ፣ ለዘላፊ ሁሉ ወዩለት ( ሱረህ አል ሁመዛህ)

፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦

ይከልከል በሰባሪይቱ ( እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል ሳባሪይቱም ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ? የተነደደች የአላህ እሳት ናት።፥፥፥፥፥ ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ

የሆነች እርሷ በእርግጥ በነርሱ ላይ የተዘጋች ናት።፦፦፦

በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ ( የተዘጋች ) ናት

( ሱረህ አል - ሁመዛመህ :4-9)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
zuzu bint yasin yasin Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group