Abdu kedir Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followers
0
There are no followers
Abdu kedir shared a
Translation is not possible.
#ባል #በሚስቱ #ላይ #ስላለው #መብት
#ክፍል_8
#ሐዲሥ 35 / 290
ኡሳመህ ኢብኑ ዘይድ እንዳስተላለፉት፥ የአላህ መልዕክተኛ፦ "በወንዶች ላይ ከሴት ይበልጥ ጐጅ የሆነች ፈተናን አልተውኩም" ብለዋል። (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ከሐዲሡ የምንማረው ቁምነገር
፨ በሴቶች ምክንያት የሚደርስ ፈተና ለወንዶች ከሌላው ይልቅ ብርቱና ጠንካራ ነው። እንዲሁም ከፍተኛ አደጋ ነው። ምክንያቱም በሴቶች መማረክና ወጥመዳቸው ውስጥ መግባት ለከፍተኛ ጥፋት ይዳርጋልና። አላህ፦ "ከሴቶች .... የኾኑ ፍላጐቶችን መውደድ ለሰዎች ተሸለመ፤" (አሊ ዒምራን፡ 14) ብሏል።
Umma Life
https://ummalife.com/MuslimEthio
ቴሌግራም/ telegram/
https://t.me/ethiomuslim_1
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group