UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Alhamdulillah

Translation is not possible.

አንድ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የሂዝቦላህ ባለስልጣን ለአሶሼትድ ፕሬስ እንደተናገሩት ቡድኑ የሚጠቀምባቸው በእጅ የሚያዙ ፔጀርስ አዲስ ብራንድ መጀመሪያ ከመፈንዳቱ በፊት ከመጠን በላይ ይሞቅ ነበር።

ስሱ እንዳይገለጽ የጠየቀው ለቡድኑ ቅርብ የሆነ ምንጭ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የዜና ወኪል እንደገለጸው ፍንዳታዎቹ የእስራኤልን የግንኙነት ስርዓት መጣስ የሚያመለክቱ ናቸው ምንም እንኳን ተጨማሪ ዝርዝር መግለጫ ባይሰጥም። የእስራኤል ጦር አፋጣኝ አስተያየት አልነበረውም።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

قَالَ رَسُول اللَّهِ \"ﷺ :

\" مَن صَلَّى عَلَيَّ واحِدَةً

صَلَّى اللَّهُ عليه عَشْرًا\"

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

~አንዲት ሴት አጋጣሚዋን እንዲህ ትናገራለች፤ የሆነ ጊዜ ኒቃብ መልበስ ፈለኩና ቤተሰቦቼን ሳማክራቸዉ አባቴም እናቴም ከለከሉኝ።ፍቃደኛ አልሆኑም ነበር።

ከዕለታት አንድ ቀን ታዲያ ኒቃብ ለመልበስ ወስኜ ለበስኩ።ቤተሰቦቼ ኒቃቡን ሲመለከቱ ማንም ለትዳር አይጠይቅሺም፣መማር አትችይም፣መስራት አትችይም…እያሉ መጮህ ጀምሩብኝ።የ አላህ መሻት ሆነና በዛዉ ሳምንት  ዉስጥ የሆነ ወጣት ለትዳር ጠየቀኝ። ኒካህ ታሰረ።

ባሌም የሆነ ቀን እንድህ አለኝ«ታውቂያለሽ ከ9 አመታት በፊት ነበር የምወድሽ።ኒቃብ እስከምትለብሺ ነበር የምጠብቀዉ። ልክ እንደለበሽ አንቺን ለማግባት መጣሁ» አለኝ። ከአምስት አመታት ብሃላ  ቁርአን  በ10 አይነት አቀራር  አስሀፈዘኝ  በጣም አጋዤም ነበር።

||

☞አላህን ፈርቶ ትዕግስት የሚያደርግ ሁሉ አላህ የተሻለ ነገርን ይወፍቀዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
محمد العفرى١ Сhanged his profile picture
3 months
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group