ኢድሪስ ሀሰን Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

البُشرى لقلوبنا أنه تبقى على رمضان ٦ أشهر ✨🌻

اللهم بلغنا رمضان في صحة وعافية وستر واجعلنا فيه من الفائزين🌷

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Как воспитать в себе благие нравы? Лекции про ислам | Шейх Абдур-Раззак аль-Бадр

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Исроилнинг i24News канали:

Яман (ҳусийлар) Исроилга қарши янги фронт очиш учун Сурия жанубига бир гуруҳ аскар юборди.

Globalhabarlar - Каналимизга обуна бўлинг

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቁርኣን ውስጥ ብዙ ተአምራቶች አሉ ከነሱ አንዱ አላህ በሱረቱ ኑር ስለ ዝናብ...ስለ ዳመና...ስለ በረዶ...ስለ መብረቅ ያወራበት ነው...ተፍሲሩን ብሰሙት ደስ ሲል ☺️

أَلَمْ تَرَ أَنَّ اللَّهَ يُزْجِي سَحَابًا ثُمَّ يُؤَلِّفُ بَيْنَهُ ثُمَّ يَجْعَلُهُ رُكَامًا فَتَرَى الْوَدْقَ يَخْرُجُ مِنْ خِلَالِهِ وَيُنَزِّلُ مِنَ السَّمَاءِ مِن جِبَالٍ فِيهَا مِن بَرَدٍ فَيُصِيبُ بِهِ مَن يَشَاءُ وَيَصْرِفُهُ عَن مَّن يَشَاءُ ۖ يَكَادُ سَنَا بَرْقِهِ يَذْهَبُ بِالْأَبْصَارِ

አላህ ደመናን የሚነዳ መኾኑን አላየህምን ከዚያም ከፊሉን ከከፊሉ ያገናኛል፡፡ ከዚያም የተደራረበ ያደርገዋል፡፡ ዝናቡንም ከመካከሉ የሚወጣ ኾኖ ታየዋለህ፡፡ ከሰማይም (ከደመና) በውስጧ ካሉት ጋራዎች በረዶን ያወርዳል፡፡ በእርሱም የሚሻውን ሰው (በጉዳት) ይነካል፡፡ ከሚሻውም ሰው ላይ ይመልሰዋል፡፡ የብልጭታው ብርሃን ዓይኖችን ሊወስድ ይቀርባል፡፡

መፃፍ እና ማንበብ የማይችል ነብይ ይሄን ኬት አምጥቶ ሊያወራ ይችላል?

وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَىٰ

ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡

إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَىٰ

እርሱ (ንግግሩ) የሚወርድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡

اللهم صلي على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد 🥰

الحمد لله على نعمة الإسلام🙌