ይህ የፍልስጤም ህፃን ለነ ክርስቲያኖ ሮናልዶ 400 ሚሊዮን ፓውንድ በሚከፍሉ ሙስሊም ሀገራት ባሉበት ምግብ እንደጉድ ተርፎ በሚደፋበት ቀጠና ሆኖ በረሀብ ሞቷል ።
በርካታ የጋዛ እናቶች ልጆቻቼውን ለማትረፍ ሳርና የዛፍ ቅጠሎችን እያበሰሉ ለማብላት ቢሞክሩም ልጆቻቼው ከእጃቼው እያመለጡባቸው ነው ።
እንደዚህ አይነት አሳዛኝ ክስተት የጋዛዊያን የእለት ከእለት ውሎ አካል ሆኗል ።