Islamic Quote Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

🍀በሁሉም ሰዉ ህይወት ዉስጥ ዋና ገፀ ባህሪ ካልሆንኩኝ አትበል። የሁሉም ሰዉ ልብ ዉስጥ ቦታ ካላገኘሁ አትበል። የራስህን ኑሮ ኑር። ነገህን የተሻለ ለማድረግ ተሯሯጥ። ያኔም ቢሆን ላይወዱህ ይችላሉ። ግን ምናገባህ!! በራስህ ልብ ዉስጥ ለራስህ ቦታ ይኑርህ። አለቀ!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

فجر جديد، أمل جديد، بداية جديدة، فرصة جديدة... لقد أعطاك الله الفرصة لأشياء كثيرة جديدة.

لا تفسد يومك الجميل اليوم بغضبك وحزنك ويأسك. فقط اترك الأمس هناك.

شكرًا لك على الانتهاء ........... شكرًا لك على البدء !!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🍀“ማግባት አለብህ…

የህይወትን ጣፋጭ ጎን ብቻ አይተህ መሄድ አግባብ አይደለም።መራሩንም ተመልከት።”

🤭😂😂

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

👉አንዳንዴም እለፍ! በመንገድህ ያለን ሁሉ ትልቁንም ትንሹንም እየሰበሰብክ አትከፋ።

👉ጊዜ የለህም ብዙ መልካም ነገሮች እኮ እየጠበቁህ ነው.......።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🥰የማታዉቃቸዉ የማያዉቁህ ድንገት በሂወት መንገድህ ላይ የምታገኛቸዉ ግን በምታገኛቸዉ ዉስን ሰአታት ዉስጥ የቀን ጨለማህን የማብራት አቅም ያላቸዉ ድንቅ ፍጥረቶች አሉ።

🥰አንዴ እነሱን እያሰብክ ሰለዋት አድርግ 🥰

Send as a message
Share on my page
Share in the group