لا يمكن الترجمة
የፍልስጤም መንግስት፡ ኳታር፣ ግብፅ፣ አሜሪካ፣ አውሮፓ ህብረት እና ስፔን የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለማራዘም እየሰሩ ነው ብለዋል። የፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪያድ አል-ማሊኪ አሁን ያለው ተኩስ አቁም ለ “አንድ ፣ ሁለት ፣ ሶስት ቀናት” ሊራዘም ይችላል ነገር ግን ለምን ያህል ጊዜ ሊራዘም ይችላል የሚለውን በትክክል ማንም አያውቅም ብለዋል።
#ፍልስጤም #muslim_brothers #one_ummah #islam_world
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሉ።
ፈተናዎች እየተናደዱ እና እየተከተሉ ያሉበት ወቅት ላይ ነን
መከራዎች፣ መከራዎች እና አጠቃላይ ፈተናዎች የሚከሰቱት በሁለት ነገሮች ነው።
የእውቀት ማነስ እና ትዕግስት ማጣት!
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
የሐማስ-እስራ👎ል የምድር
ላይ ጦርነት ለወራሪዋ ወታደሮች
የስቃይ የጭንቀት የፍርሀት
ሆኖባቸዋል ።
💟አሏህ ፍርሀቱን ጭንቀቱን ስቃዩን ይጨምርባችሁ✅
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸Palestine
#gazagenocide
#endaparthied
#israelaterroriststate
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
Where is Your Humanity 😢?
ilhan Omer❤🙏
6 وجهات النظر
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
«በጣም ከሚደንቁ ፀጋዎች መካከል የመርሳት ፀጋ ነው መርሳት ባይኖር ኖሮ ፀፀት ባልተቋጨ ነበር፤ ከደረሰብን አደጋም ባልተፅናናን ነበር ሀዘናችንም ባልተወገደ ነበር።»
ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁል'ሏህ)
ምንጭ:-📚ሚፍታሁ ዳሩ ሰዓዳህ (2/237)
መንቁል
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة