Translation is not possible.
«በጣም ከሚደንቁ ፀጋዎች መካከል የመርሳት ፀጋ ነው መርሳት ባይኖር ኖሮ ፀፀት ባልተቋጨ ነበር፤ ከደረሰብን አደጋም ባልተፅናናን ነበር ሀዘናችንም ባልተወገደ ነበር።»
ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁል'ሏህ)
ምንጭ:-📚ሚፍታሁ ዳሩ ሰዓዳህ (2/237)
መንቁል
Send as a message
Share on my page
Share in the group