seid mifta Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
seid mifta shared a
Translation is not possible.

«Где моя мама?»

Болезненные сцены спасения маленькой девочки из-под завалов на севере сектора Газа после израильского удара, в результате которого погибла ее мать.

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
seid mifta shared a
Translation is not possible.

«Где моя мама?»

Болезненные сцены спасения маленькой девочки из-под завалов на севере сектора Газа после израильского удара, в результате которого погибла ее мать.

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
seid mifta shared a
Translation is not possible.

🚨የየመን ጦር ኃይል ቃል አቀባይ የህያ ሳሬ፡-

🔹ለአሜሪካ እና ብሪታንያ ወረራ ምላሽ የየመን ጦር ኃይሎች 3 ኦፕሬሺኖችን ፈጽመዋል።

🔻 እስራኤል በተቆጣጠረችው ደቡባዊ ፍልስጤም በምትገኘው ኡሙ አል ራሽራሽ (ኢሊያት) ላይ በርካታ የባላስቲክ ሚሳኤሎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የተለያዩ ኢላማዎችን መምታት ችለዋል።

🔻በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ ሲጓዝ የነበር "ISLANDER" የተባለ የእንግሊዝ መርከብን በፀረ-መርከብ ሚሳኤሎች በመጠቀም ኢላማ አድርጓል። መርከምቧ በቀጥታ በመመታቷ መርከቧ በእሳት ተያይዛለች፡፡

🔻በርካታ የካሚካዝ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በቀይ ባህር ላይ የአሜሪካ አጥፊ የጦር መርከቦች ኢላማ አድርጓል።

👉ለማስታወስ ያህል ባለፈው ሳምንት የተመታችው የእንግሊዝ መርከብ አሁን ላይ በቀይ ባህር ላይ እየሰመጠች ሲሆን ግማሽ አካሏ ሙሉ በሙሉ ሰምጦ ይገኛል፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
seid mifta shared a
Translation is not possible.

ከነገ በኋላ ሐሙስ ምሽት እንገናኝ‼

========================

✍ ስለ ባንኮቻችን ጉዳይ የተወሰነ ብለናል፤ በአላህ ፈቃድ መሬት ላይ የወረደ ውጤት እስኪመጣ ድረስ ብዙ እንላለን። ባንኮቻችን እንደ ባንክ መድረስ አለባቸው ደረጃ ላይ መድረስ አለባቸው።

ኡማውም የበይ ተመልካችና ሌላን መጋቢ መሆኑ ቀርቶ ባንክን የብር ማስቀመጫ ብቻ ከማድረግ ባሻገር ከባንክ ማግኘት ያለበትን ጥቅም ማግኘት አለበት። በራሱ ገንዘብ ሌላውን እየጠቀመና ለራሱ እየተጎዳ የሚኖርበት ጊዜ ማክተም አለበት።

ከአንዳንድ የውስጥ ለውስጥ ውይይቶች ባሻገር በአደባባይም ሃሳብን በመለዋወጥ ግልፅ ያልሆኑና ያልተረዳናቸው ነጥቦች ላይ በመወያየት በመካከላችን ያለውን የግንዛቤ እጥረት ከተቻለ መድፈን አሊያ ግን ማጥበብ ግድ ነውና፤ እነሆ በመጀመሪያ ዙር ፕሮግራማችን ከኢስላማዊ ባንኮች መካከል አንዱ ከሆነው ከሂጅራ ባንክ ጋር ዳይሬክተሩን ሑሴን አማን ጋብዠላችኋለሁ።

ከነገ በኋላ ሐሙስ ማለትም የካቲት 14, 2016 E.C. (February 24, 2024 G.C.) ከምሽቱ 2:45 ላይ በቴሌግራም ቻነሌ t.me/MuradTadesse ላይ ከHijra Bank ሂጅራ ባንክ ዳይሬክተር ሑሴን አማን ጋር የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል።

በአላህ ፈቃድ እንደ ጥቅል ስለ ኢስላማዊ ባንክ ምንነት፣ ከሃገራችን ካለው ተጨባጭ አንፃር፣ ለየት ባለ መልኩ ሂጅራ ባንክን በተመለከተና አጠቃላይ የግንዛቤ ክፍተት ይኖራል ተብሎ በሚታሰቡ ወሳኝ ወሳኝ ነጥቦች ላይ እንወያያለን። ከፕሮግራሙ መጨረሻ ላይ ደግሞ ከእናንተ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣል።

ሁላችሁም ተጋብዛችኋልና ከወዲሁ ዝግጁ ሁኑ። የቀጥታ ስርጭቱ ልክ 2:35 ላይ ይጀምርና ፕሮግራሙ 2:45 ላይ ይጀመራል። ቀድማችሁ ተገኙ።

ኢንሻ አላህ ብዙ እንጠቀማለን!

||

t.me/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
seid mifta shared a
Translation is not possible.

የኮሎምቢያው ፕሬዝዳንት ጉስታቮ ፔትሮ፡-

"ዛሬ ማንም የኖቤል የሰላም ሽልማት የሚገባው ከሆነ የፍልስጤም ህዝብን ለመከላከል ሲል በኔታንያሁ ላይ የዘር ማጥፋት ክስ ያቀረበው የደቡብ አፍሪካ የህግ ቡድን ነው።"

Send as a message
Share on my page
Share in the group