Translation is not possible.

🚨የየመን ጦር ኃይል ቃል አቀባይ የህያ ሳሬ፡-

🔹ለአሜሪካ እና ብሪታንያ ወረራ ምላሽ የየመን ጦር ኃይሎች 3 ኦፕሬሺኖችን ፈጽመዋል።

🔻 እስራኤል በተቆጣጠረችው ደቡባዊ ፍልስጤም በምትገኘው ኡሙ አል ራሽራሽ (ኢሊያት) ላይ በርካታ የባላስቲክ ሚሳኤሎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የተለያዩ ኢላማዎችን መምታት ችለዋል።

🔻በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ ሲጓዝ የነበር "ISLANDER" የተባለ የእንግሊዝ መርከብን በፀረ-መርከብ ሚሳኤሎች በመጠቀም ኢላማ አድርጓል። መርከምቧ በቀጥታ በመመታቷ መርከቧ በእሳት ተያይዛለች፡፡

🔻በርካታ የካሚካዝ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በቀይ ባህር ላይ የአሜሪካ አጥፊ የጦር መርከቦች ኢላማ አድርጓል።

👉ለማስታወስ ያህል ባለፈው ሳምንት የተመታችው የእንግሊዝ መርከብ አሁን ላይ በቀይ ባህር ላይ እየሰመጠች ሲሆን ግማሽ አካሏ ሙሉ በሙሉ ሰምጦ ይገኛል፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group