UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

🎁የልብ ብርሀን እና የደስታ ምንጭ ቁርዓን❗️❗️

👂ማራኪ ከሱረቱ አሹዐራዕ አንቀፅ 69–103

( وَاتْلُ عَلَيْهِمْ نَبَأَ إِبْرَاهِيمَ )

الشعراء (69)

🔗https://t.me/Abulharis1/2625

🔗https://t.me/qanatu_selefya

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

👂👈وَقَدْ نَزَّلَ عَلَيْكُمْ فِي الْكِتَابِ أَنْ إِذَا سَمِعْتُمْ آيَاتِ اللَّهِ يُكْفَرُ بِهَا وَيُسْتَهْزَأُ بِهَا فَلَا تَقْعُدُوا مَعَهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ إِنَّكُمْ إِذًا مِّثْلُهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ جَامِعُ الْمُنَافِقِينَ وَالْكَافِرِينَ فِي جَهَنَّمَ جَمِيعًا

📖👉በእናንተም ላይ በመጽሐፉ ውስጥ የአላህን አንቀጾች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥባት በሰማችሁ ጊዜ በሌላ ወሬ ውስጥ እስከሚገቡ ድረስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ፡፡ ማለትን በእርግጥ አወረደ፡፡  (በአላህ አንቀጽ ሲክዱ እና ሲሳለቁ ከእነሱ ጋር ከተቀመጥክ) እናንተ ያንጊዜ ብጤያቸው ናችሁና፡፡ (እንደነሱ ትሆናላችሁ) አላህ መናፍቃንን እና ከሓዲዎችን በሙሉ በገሀነም ውስጥ ሰብሳቢ ነውና፡፡

           🌹🌹🌹🌹🌹🌹

      Join👉👇👇👇👇👇👇👇

🔗https://t.me/Abulharis1/2605

🔗https://t.me/qanatu_selefya

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔴ሴቶችን በመልካም ያዙ🔴

   የሚለው ሀድስ ትርጉም

⭕️👉ከፊል ሰዎች *ሴቶችን በመልክም ተዳደሯቸው በመልከም ያዙ* የሚለውን 👉የሚፈልጉትን ስጧቸው ነፍሳቸው የምትጓጓለትንአሟሉላቸው ስጧቸው አትበድሏቸው በለው የተረጉማሉ

👉👀በእነሱ ሙገታ ይህን በደል አድርገው ቆጥረውት

ሂጃብ አድርጉ ተሰተሩ (አትገላለጡ) ብሎ ማዘዝ  እነሱ ዘንድ ሴቶችን መበደል ነው ይህ እነሱ ዘንድ የመልካም ተቃራኒ ነው

⛔️👉ይህ ሴቶችን በመልካም ያዙ የሚለውን የሚፈስሩበት ነው

⭕️👉ነገር ግን ትክክለኛው ዋናው ትልቁ ሴቶችን በመልካም መያዝ ብሎ ማለት፦

👉በእነሱ ላይ መጠባበቅ ነው እነሱን በሂጃብ በሲትር ጥብቅ(ንፁህ) አይናፋር እንዲሆኑ ማዘዝ ነው

⭕️👉አነሱን እቤታቸው አንዲሆኑ ማዘዝ ነው ከቤታቸው ላይወጡ ነው ቅሮት ለሌለው ሃጃ (ጉዳይ) ቢሆን እንጂ እሱም ከመሰተር ( ከመሸፋፈን ጋር)

⭕️👉ኢኽቲላጥን( ሴት ከውድ) ጋር መቀላቀልን ከመራቅ ከመጠንቀቅ ጋር ክብረቸውን ከመጠበቅ ጋር

🎙ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው።

👈معنى إستوصوا بالنساء خيرا |فضيلة

🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🔗https://t.me/Abulharis1/2596

🔗https://t.me/qanatu_selefya

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

📮ስማኝ ወንድሜ ምቹና የተንደላጠጠ ኑሮ ላይ ያደገች በምቾት ያማረችን ሷሊህ የሆነችን ሴትን ነው ምፈልግው እያልክ የአይን ባትሪህን እና አድሜህን አትጨርስ⁉️

👉⭕️ያማረና የተዋበ ኑሮን ከፈለክ ያመጣህላትን እሺ ባሌ አላህ የሰጠህን አምጥተህ ሰጠኸኝ አልሃምዱሊላህ የምትል

💢ባጣህ ሰአት አይዞህ ባሌ አላህ በሰጠን ተብቃቅን እንኖራልን ብላ የምታፅናናህ የምታበሽርህን 🍀

👉💢ትንሽዬ ችግር ነካ ያረጋት ሴት ባለው ትብቃቃለች ምክንያቱም ትዳርዋ ለስዋ አላህ የሰጣት ትልቅ ኒእማ አርጋ ነው የምታየው🍀

👉⭕️ያቺ በምቾት በመንደላጠጥ ያደገች ግን እወቅ ምንም ሷሊህ ብትሆንም ችገር የመቻል አቅሟ ደካማ ነው ❌

💢ምናልባት አላህ ያዘነላት ልትኖር ትችላለች እንደዚች አይነቷን ለማግኘት በጣርክ ቁጥር እድሜህን ትፈጃለህ አስብበት ወንድም ሆይ⁉️

👉🔴የተቸገረች ነች ብለህ እራስህን አትቆልል ምናልባት አላህ ዘንድ ትልቅ ቦታ ቢኖራትስ ምን ታውቃለህ ⁉️

👉⭕️ይድረስ ለሚኮፈሰው ወንድማችን ለሚያማርጠው⁉️

💎አንቺ እህቴ ሆይ በአረብ ሃገር ላይ ወይም በሀገር ውስጥ  የምትንከራተቺው 🍀

✅አብሽሪ እህቴ አላህኮ ቢወድሽ ነው ሸሪአ ባዘዘሽ የምትሰሪው ኒቃብሽን ለብሰሽ አቤት ሲያምርብሽ ‼️

💎ከላይ ስትታዪ ኮዋክብት ትመስያለሽ አብሽሪ ጥንክሪ የሱናዋ ጀግኒት በሀገርም ያለሽው ከባህር ማዶም ያለሽው ⁉️

👉⭕️ችግር ነካኝ ብለሽ አትጨናነቂ አንቺኮ እንቁ ነሽ አላህ የወደደሽ በሱና ያስዋበሽ አላህ ቢወድሽ ነው

👉⭕️ይደረስ  ለምርጥዋ ሰለፍይ ሱኒዋ ለኒቃቢስት ጀግኒት   እንስቷ አላህ ይጠብቅሽ‼️

🔗https://t.me/Abulharis1

🔗https://t.me/qanatu_selefya

https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🌄የማለዳ ግብዣ ውብ እና ማራኪ ከሆነው ከጌታችን ቃል

( إِنَّهُمْ لَن يُغْنُوا عَنكَ مِنَ اللَّهِ شَيْئًا ۚ وَإِنَّ الظَّالِمِينَ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۖ وَاللَّهُ وَلِيُّ الْمُتَّقِينَ )

الجاثية (19)

🌹💥تلاوة خاشعة بصوت الشيـخ: أبي حمــزة عيسى_المصنف حفظه الله ورعاه

🔗https://t.me/Abulharis1/2586

🔗https://t.me/qanatu_selefya

Send as a message
Share on my page
Share in the group