Translation is not possible.

📮ስማኝ ወንድሜ ምቹና የተንደላጠጠ ኑሮ ላይ ያደገች በምቾት ያማረችን ሷሊህ የሆነችን ሴትን ነው ምፈልግው እያልክ የአይን ባትሪህን እና አድሜህን አትጨርስ⁉️

👉⭕️ያማረና የተዋበ ኑሮን ከፈለክ ያመጣህላትን እሺ ባሌ አላህ የሰጠህን አምጥተህ ሰጠኸኝ አልሃምዱሊላህ የምትል

💢ባጣህ ሰአት አይዞህ ባሌ አላህ በሰጠን ተብቃቅን እንኖራልን ብላ የምታፅናናህ የምታበሽርህን 🍀

👉💢ትንሽዬ ችግር ነካ ያረጋት ሴት ባለው ትብቃቃለች ምክንያቱም ትዳርዋ ለስዋ አላህ የሰጣት ትልቅ ኒእማ አርጋ ነው የምታየው🍀

👉⭕️ያቺ በምቾት በመንደላጠጥ ያደገች ግን እወቅ ምንም ሷሊህ ብትሆንም ችገር የመቻል አቅሟ ደካማ ነው ❌

💢ምናልባት አላህ ያዘነላት ልትኖር ትችላለች እንደዚች አይነቷን ለማግኘት በጣርክ ቁጥር እድሜህን ትፈጃለህ አስብበት ወንድም ሆይ⁉️

👉🔴የተቸገረች ነች ብለህ እራስህን አትቆልል ምናልባት አላህ ዘንድ ትልቅ ቦታ ቢኖራትስ ምን ታውቃለህ ⁉️

👉⭕️ይድረስ ለሚኮፈሰው ወንድማችን ለሚያማርጠው⁉️

💎አንቺ እህቴ ሆይ በአረብ ሃገር ላይ ወይም በሀገር ውስጥ  የምትንከራተቺው 🍀

✅አብሽሪ እህቴ አላህኮ ቢወድሽ ነው ሸሪአ ባዘዘሽ የምትሰሪው ኒቃብሽን ለብሰሽ አቤት ሲያምርብሽ ‼️

💎ከላይ ስትታዪ ኮዋክብት ትመስያለሽ አብሽሪ ጥንክሪ የሱናዋ ጀግኒት በሀገርም ያለሽው ከባህር ማዶም ያለሽው ⁉️

👉⭕️ችግር ነካኝ ብለሽ አትጨናነቂ አንቺኮ እንቁ ነሽ አላህ የወደደሽ በሱና ያስዋበሽ አላህ ቢወድሽ ነው

👉⭕️ይደረስ  ለምርጥዋ ሰለፍይ ሱኒዋ ለኒቃቢስት ጀግኒት   እንስቷ አላህ ይጠብቅሽ‼️

🔗https://t.me/Abulharis1

🔗https://t.me/qanatu_selefya

https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

Send as a message
Share on my page
Share in the group