Translation is not possible.

🔴ሴቶችን በመልካም ያዙ🔴

   የሚለው ሀድስ ትርጉም

⭕️👉ከፊል ሰዎች *ሴቶችን በመልክም ተዳደሯቸው በመልከም ያዙ* የሚለውን 👉የሚፈልጉትን ስጧቸው ነፍሳቸው የምትጓጓለትንአሟሉላቸው ስጧቸው አትበድሏቸው በለው የተረጉማሉ

👉👀በእነሱ ሙገታ ይህን በደል አድርገው ቆጥረውት

ሂጃብ አድርጉ ተሰተሩ (አትገላለጡ) ብሎ ማዘዝ  እነሱ ዘንድ ሴቶችን መበደል ነው ይህ እነሱ ዘንድ የመልካም ተቃራኒ ነው

⛔️👉ይህ ሴቶችን በመልካም ያዙ የሚለውን የሚፈስሩበት ነው

⭕️👉ነገር ግን ትክክለኛው ዋናው ትልቁ ሴቶችን በመልካም መያዝ ብሎ ማለት፦

👉በእነሱ ላይ መጠባበቅ ነው እነሱን በሂጃብ በሲትር ጥብቅ(ንፁህ) አይናፋር እንዲሆኑ ማዘዝ ነው

⭕️👉አነሱን እቤታቸው አንዲሆኑ ማዘዝ ነው ከቤታቸው ላይወጡ ነው ቅሮት ለሌለው ሃጃ (ጉዳይ) ቢሆን እንጂ እሱም ከመሰተር ( ከመሸፋፈን ጋር)

⭕️👉ኢኽቲላጥን( ሴት ከውድ) ጋር መቀላቀልን ከመራቅ ከመጠንቀቅ ጋር ክብረቸውን ከመጠበቅ ጋር

🎙ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው።

👈معنى إستوصوا بالنساء خيرا |فضيلة

🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🔗https://t.me/Abulharis1/2596

🔗https://t.me/qanatu_selefya

Send as a message
Share on my page
Share in the group