Abdurehim Nuri Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)♥️
ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት::
አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ 
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው 
❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡
1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;;   መልካም የኢባዳ ምሽት
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የፍልስጤም ጦር ምሽቱን...
 
አል ቁድስ ብርጌድ፡ በበተ ላሂያ ፕሮጀክት በተደረገው ከባድ ጦርነት፣ ልዩ የሆነ የጽዮናውያን ሃይልን አድፍጠን በመትረየስና በቲቢጂ መሳሪያ ጨርሰናል።
 
የአልቃሳም ሙጃሂዲኖች የጽዮናዊቷን መርከቫ ታንክ በበርካታ የወራሪዋ ወታደሮች ተከቦ በሚገኝበት ሰአት በ"አል-ያሲን 105" መሳሪያ በማጥቃት ሙጃሂዲኖቻችን 4ቱን ከዜሮ ርቀት አካባቢ ገድለዋል።
 
አልቃሳም ብርጌድ: በጋዛ ሰርጥ በሲቪሎች ላይ በጽዮናውያን ላይ ለደረሰው ጭፍጨፋ ምላሽ ለመስጠት በምእራብ ገሊላ ውስጥ በሚገኘው “ሊማን” እና “ኪርቤት ማአር” የሚገኙትን የጽዮናውያን ወታደራዊ ቦታዎችን በሚሳኤል ቦምብ ደብድበናል።
 
አልቃሳም ሙጃሂዲን ከካን ዩኒስ ከተማ በስተሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በሚገኘው አል-ማርሪ አካባቢ በደርዘን የሚቆጠሩ የወራሪዋ ወታደሮች ላይ ቦምብ በማፈንዳት ሁሉንም ሙት እና ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።
 
አል ቁድስ ብርጌዶች፡ ከካን ዩኒስ ሰሜናዊ ምስራቅ አቅጣጫ ከፊት ለፊት በሚገኘው ሂል 86 መግቢያ ላይ የጠላት ወታደሮችን በበርካታ የሞርታር ሙሳሪያ ደበደብን።
 
ተጨማሪውን ለመከታተል የሙሐመድ ትውልድ ገፀን ፎሎው ሼር ያድርጉ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group