kedamo ahmed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

kedamo ahmed shared a
Translation is not possible.

ወንጀል መስራት ትልቅ አደጋ አለው

🔹قال الضحاك بن مزاحم رحمه الله :- ما تعلم رجلٌ القرآن ثم نسيه إلا بذنب، ثم قرأ: {وما أصابكم من مصيبة فبما كسبت أيديكم ويعفو عن كثير} قال الضحاك: وأي مصيبة أعظم من نسيان القرآن.

📚 كتاب الزهد لوكيع (٩٥)

🔹ደሃክ ኢብን መዛሂም ረሂመሁላህ እንዲህ አሉ:-

«አንድ ሰው በፈፀመው ወንጀል ካልሆነ በስተቀር ቁርኣንን ከተማረ በኋላ አይረሳውም። ካሉ በኋላ “ከአደጋዎች ማንኛዋም አደጋ የምትደርስባችሁ በገዛ እጃችሁ በሰራችሁት (ጥፋት) ነው።” የሚለውን የአላህ ቃል አነበቡ። ከዚያም "ቁርኣንን ከመርሳት የባሰ ምን ሙሲባ አለ አሉ?!"»

https://t.me/Abu_MusaabAnwar

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group