UMMA TOKEN INVESTOR

الي خير shared a
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

«አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት

ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.....!!»

⏠⏠

ክፍል  ⓶

⏡⏡

⎘ እሷም ፈጠን በማለት “በአላህ ይሁንብኝ ይህ አይነት ቦታ አንተን የማይመጥን መሆኑ ፍጹም ጠፍቶኝ አይደለም እዚህ ቦታ ላይ ላናግርህ የፈለግኩት፡፡ ነገር ግን ማናገሬ ግድ ሆኖብኝ ነው የመጣሁት፡፡

⎘ በርግጥ እናንተ አላህን ፈሪ ሰዎች ከሉል እንደተሰራ ብርጭቆ ናችሁ፡፡ በጣም ጥቃቅን በሆኑ ነውሮች ዝናችሁ ይጎድፋል፡፡ በትንሽ ስህተቶች ክብራችሁ ይረግፋል፡፡

⎘ ባጭሩ ልነግርህ የምፈልገው ጉዳይ ቢኖር መላው ሰውነቴ ሁሉ የአንተ ምርኮኛ ሆኗል፡፡ አካሌ በሙሉ አንተን ነው የሚያስበው፡፡ አንተን ማግኘት እሻለሁና እባክህ እዘንልኝ፡፡ ስቃዬን ተረዳኝ፤ ለራስህ እንደምታስበው ሁሉ ለኔም አስብልኝ የሚልን ያልተለመደ አስደንጋጭ ቃል አሰማችው፡፡

⎘ ያ ብዙ ጊዜውን በዒባዳ የሚያሳልፈው ወጣት በልጅቷ ጥያቄ ተደናግጦ ቀጥታ ወደ ቤቱ ገባ፡፡ ወዲያዉኑ ሶላት ለመስገድ በማሰብ መስገጃ ቦታው ላይ ቆመ፡፡ ነገር ግን እስከዛሬ በደንብ ሲቆጣጠረው የነበረውን ቀልቡን ዛሬ መቆጣጠር ተሳነው፡፡

⎘ አላሁ አክበር ሊል ሲሞክር ልቡ ይሸፍትበት ጀመር፡፡ ምን ብሎ መስገድ እንዳለበት ዘነጋ፡፡ በዚህ ጊዜ ቀልቡን ዳግም በቁጥጥሩ ስር ለማድረግ ምን ማድረግ እንዳለበትአሰበ፡፡ ሃሳቡን እውን ለማድረግም የሆነችን ቁራጭ ወረቀት ያዘ፡፡ የሆኑ መልእክቶችን ጻፈበትና ከልጅቷ ጋር ወደ ተነጋገሩበት ቦታ አቀና፡፡

⎘  ወጣቷንም በቦታው ላይ ቆማ አገኛት፡፡ ከአጠገቧ ደረሰ፡፡ ምንም አይነት ወሬ ሳያወራት ወረቀቱን ሰጥቷት ብቻ ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡ አላህን ፈሪው ወጣት የጻፈው ደብዳቤ እንደሚከተለው ይነበባል፡፡

✍️ ይቀጥላል......

                 ↷⇣⇣↶

https://t.me/https_Asselefya1

Telegram: Contact @https_Asselefya1

Telegram: Contact @https_Asselefya1

« النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ❝የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው።❞ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን ተያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓ @As_selefyaa1_bot
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

አሰላሙ አለይኩም ዛሬ ቅዳሜ አዲስ አባበ 11:30 ጀምሮ

በተከሰተው ከፋተኛ የጨረቃ ግርሽ ምክንያት ሰላት እየተሰገደ ነው

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

አሰላሙ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

አሰላሙ አለይኩም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
الي خير Сhanged his profile picture
7 ай
Татарчага аудару мөмкин түгел.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group