Табасаранан алхьа кха дац.

ደስታ ...የሩቅ ህልም አይደለም ፣ የማይደርሱበት ከባድ ዳገትም አይደለም ።

አላህ የወደደልን ነገር ሁሉ መውደድ ፣ በክፉም በደጉም ሁሌም ማመስገን፣ በችግርም ሆነ ድሎት ዘመን አለማማረር፣ በሥራዉና ክፍፍሉ ላይ አለማጉረምረም፣ በአላህ ላይ መልካምን ማሰብና መጠርጠር ፣ መታገስ፣ መረጋጋትና መጠበቅ፣ ሁሌም መልካም ሥነምግባር መላበስ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group