bint Ridwan Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦

☞ ቢላል አል-ሐበሺይ ረዲየሏሁ ዐንሁ ነብዩ ﷺሲሞቱ የነብዩ ﷺ ፍቅር መዲና

አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድረጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም

ሳይሆን ነብዩ ﷺ በህልሙ መጥተውበት ምንድነው እንዲህ መጥፋት? ለምን

አትዘይረንም? ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ የነብዩን ﷺ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዙ

ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን ጣፋጩን አዛን ሲያደርግ የመዲና ህዝብ

በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ

አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

〽️ #ጥሩ_ጓደኛ_ካለህ_አጥብቀህ_ያዘው‼️

💦ኢማሙ ሻፍእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ለአላህ ብሎ መዋደድና ጓደኛ የመሆን ምሳሌው ልክ እንደ እጅና አይን ምሳሌ ነው። አይን ስታለቅስ እጅ እምባዋን ታብሳለች። እጅ ስትታመም ደግሞ በሷ ህመም አይን ታለቅሳለች። ወደ መልካም የሚመራህና በአላህ ትእዛዝ ላይ የሚያግዝ ጓደኛ ካለህ እንዳይለይህ አጥብቀህ ያዘው። ምክንያቱም በአሁን ሰአት መልካም ጓደኛ ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ከመልካም ጓደኛ መለየት ግን በጣም ቀላል ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group