Ibnu Shems Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Qumuqta qilghuchi yo'q.

የዝናብ ጠብታዎች ሻማህን ሊያጠፉብህ ይችላሉ። ግን ተክል ሊያበቅሉልህ ቢሆንስ…  የአንዳንድ ነገሮች መጨረሻ የሌላ ውብ ነገር መጀመሪያ ሲሆን አላየህም?… ምናልባት የዛሬ ተስፋህ ያጠፋው ራሱ የነገ ተስፋህ ብርሃን ይሆናል።

"ተስፋ አትቁረጡ" አምላካዊ ህግ ነው!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.

ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው።

          

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.

በጋዛና በእስራኤል መካከል ተደርጎ የነበረው የ4 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት አልቆ 2 ቀን ተጨምሮ ነበር፣ ያም ሲያልቅ 1 ቀን ተጨምሮ ነበር። እስከመጨረሻው ስምምነቱ ይቀጥላል ተብሎ ተስፋ ቢደረግም፤ ያም አለቀና ወራሪዋ እሳቷን በጋዛ ንጹሐን ላይ ማዝነቧን ጀምራለች።

አላህ ከአጋሮቿ ጋር የሚገባግን ይስጣትና! ወንድሞቻችንን በመልካም ዱዓችን አንርሳቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.

ጌታህን ጠቃሚ እውቀት ጠይቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿سَلوا اللهَ عِلمًا نافعًا وتعَوَّذوا باللهِ مِن علمٍ لا ينفعُ﴾

“አላህን ጠቃሚ እውቀት እንዲሰጣችሁ ጠይቁት። ከማይጠቅማችሁ እውቀትም በአላህ ተጠበቁ።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1511

Send as a message
Share on my page
Share in the group