UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
በሶሻል ሚዲያ ቆይታችን ላይ
➡️ሱና ህያው ማድረግ ካልቻልን✅
➡️ማህበረሰቡን በመልካም
     መጥቀም ካልቻልን✅
➡️ወይም ሰዎች ወደ አላህ እንዲመለሱ
     ካላስታወስን ✅
👌እሱ ላይ ጊዜ መግደላችን ምንም
     ኸይር የለውም 🚫
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ቁርኣን የእናንተን ጊዜ አይፈልግም፣ ነገር ግን የናንተ ጊዜ ነው ቁርኣን የሚያስፈልገው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ኢብኑ ዑሰይሚን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፡-
"ሰዎች ሸሪዓዊ አወራዳቸውን (ዚክር እና ቁርኣን ማንበብ) ቸል ባሉ ጊዜ፤  በመካከላቸው ጂኖች በዙ፣ ተጫወቱባቸውም።"
-------------
📚 [ሊቃኡ ባብ አልመፍቱሕ (197)]
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
በወጣትነትህ ቶብት ምክንያቱም የሽምግልና ዘመንን ላትኖረው ትችላለህና!
🌙
Send as a message
Share on my page
Share in the group