ترجمہ ممکن نہیں

ኢብኑ ዑሰይሚን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፡-

"ሰዎች ሸሪዓዊ አወራዳቸውን (ዚክር እና ቁርኣን ማንበብ) ቸል ባሉ ጊዜ፤  በመካከላቸው ጂኖች በዙ፣ ተጫወቱባቸውም።"

-------------

📚 [ሊቃኡ ባብ አልመፍቱሕ (197)]

Send as a message
Share on my page
Share in the group