UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ለምን ወደ ዋናው ጉዳይ አንመለስም❓ወደ ዲናችን

እኛኮ በጣም ሩቅ የሆነን ነገር እያሰብን ራሳችንን አያደከምን ነው

የሁሉ ነገር መፍትሄው በእጃች ነው።

   ትላንትና ሰሃቦችን ጠንካራና የበላይ ያደረጋቸው ነገር ነው ዛሬም እኛን የበላይ ጠንካራ ሊያደርገን የሚችለው።

  ሰሃቦች እኮ ከአምልኮ ጀምሮ በሁሉ ነገር ወደር የሌላቸው ሰዎች ነበሩ ። ለእምነታቸው የሚሰጡት ቦታም ከምንም ነገር በላይ ላቅ ያለ ነበር።

በስነ_ ምግባራቸውም ተወዳዳሪ የሌላቸው ምርጥ ትውልድ ነበሩ። ነብዩን በመከተልና ከሀዲያኖችን በመቃረንማ ምኑን አንስተህ ምኑን ትተዋለክ❗️ የተኛውም ቦታ ላይ ይሁኑ ለምን ቤተ መንግስት አይሆንም መተግበር ያለበት የነብዩ ሱና ካለ ከመተግበር ወደ ኋላ አይሉም ። በአላህ ጉዳይ ላይ የማንንም ወቀሳ የሚሰማ ጆሮ የላቸውም።  እውነተኞች ነበሩ።

ዒባዳቸው ያማረ ፣ ቸርነታቸው የበዛ ለዱንያ የማይስገበገቡ  ፣ እጃቸው ላይ ባለው የሚብቃቁ፣ ከነፍሳቸው ወንድሞቻቸውን የሚያስበልጡ፣ ታዲያ እነዚህ ምርጦቹ የነብዩ ባልደረቦች የበላይነትን ያገኙት ዲናቸውን በማላቃቸው በማክበራቸው ፣በመውደዳቸው እና የአላህን ውዴታ ለማግኘት ጥረት በማድረጋቸው ነው።

  እኛስ❓የት ነን❓

ከጠላት ጋር ጂሃዱን እንተወውና

ነፍስያችንን እንታገላት ❗️

  ሰላት በመስገድ ላይ ትግል እናድርግ❗️

   ውሸትን በመተው ላይ ትግል እናድርግ❗️

  የመሳሰሉ  ሌሎችም ጉዳዮች ላይ እንታገል።

  በመጀመሪያ ውስጣችን በዒባዳ እናፈርጥም።

   ነብዩ ዳውድ  عليه السلام

ፆምና ሰላት በጣም ያበዛ ነበር ለዚህም ነበር ጠላትን ሲገናኝ አይሸሽም የተባለው።  ምክንያቱም ውስጡ በአምልኮ ደንድኗልና ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✍🏻 _قال سفيان بن عيينة رحمة الله عليه_

*"من كانت معصيته في الشهوة،فأرج له التوبة فإن آدم عصى مُشتهيا، فَغُفِرَله*

*ومن كانت معصيته في الكِبْر، فأخشٓ عليه اللعنة، فإنَّ إبليس عصى مُستكبراً فَلُعِن*".

📚تهذيب الكمال صـ(١١/١٩١)

.

_قال سفيان بن عيينة رحمة الله عليه_

አንድ ሰው በስሜት ላይ ሆኖ ከሆነ ወንጀል የሚሰራው ተውበት ይከጀልለታል

አደም አለይሂ ሰላም ያመፀው በመመኘት ነበር አላህም ማረለት።።።❤️❤️❤️❤️

አንድ ሰው በኩራት ላይ ሆኖ ከሆነ ወንጀል የሚሰራው የአላህ እርግማን ይፈራለታል

ኢብሊስ እኮ ጌታውን ያመፀው በመኩራቱ ነው የአላህ እርግማንም በሱ ላይ ሆነ‼️‼️‼️‼️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🇵🇸ለጋዛ ወንድሞች የተስተላለፈ መልክት 🇵🇸

مقتطف صوتي جميل. لشيخنا المبارك أبي اليمان حفظه الله

🇵🇸رسالة إلى أهل غزة.. 🇵🇸

يا أهل غزة يا رجال العزة في الجهاد عزكم وإليه شرفكم ومنه رزقكم وفيه شهادتكم والنظر إلى ربكم.

ولقيا أزواجكم في الجنة.

فهنيئا لكم، لا تتمنوا لقاء عدوكم واسألوا ربكم العافية.

لا تتركوا دينكم واصبروا في أرضكم وقاتلوا بإيمانكم ودافعوا عن كرامتكم وأبشروا بالخير من ربكم.

قوموا بما أوجب الله عليكم من الصبر واليقين والثبات والشهادة والتلقين.

فأنتم في خير عمل ألا وهو الجهاد وإلى خير أمل ألا وهي الشهادة.

ተቀላቀሉ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/mesjidalsunnah/9928

Telegram: Contact @mesjidalsunnah

Telegram: Contact @mesjidalsunnah

??ለጋዛ ወንድሞች የተስተላለፈ መልክት ?? مقتطف صوتي جميل. لشيخنا المبارك أبي اليمان حفظه الله ??رسالة إلى أهل غزة.. ?? يا أهل غزة يا رجال العزة في الجهاد عزكم وإليه شرفكم ومنه رزقكم وفيه شهادتكم والنظر إلى ربكم. ولقيا أزواجكم في الجنة. فهنيئا لكم، لا تتمن
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጭንቅ ሲልክ አይምሮክ ሲወጠር

እራስክን ፈታ ለማድረግ ዘፈን፣ ፊልም፣ ቀልድ ፣ የመሳሰሉ ነገራቶችን አትፈፅም እነዚህ ተግባሮች ችግርህን ያባብሱብካል❗️ስለዚህ ጭንቅ ሲልክ ይህን ነብዩ ያደርጉት የነበረውን ዱዓ አድርግ።

👉 እመነኝ መፍትሄ ታገኝበታለክ

‏كان النبي ﷺ يقول عند الكرب:

"لا إله إلا الله العظيم الحليم، لا إله إلا الله ربُّ العرش العظيم، لا إله إلا الله ربُّ السماوات وربُّ الأرض وربُّ العرش الكريم"

 

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ብልህና ቂል ሰው...

✅ ብልህ የሆነ ቆራጥ ሰው ማለት ነፍሲያውን የሚተሳሰብ ፥ በዕምነቱ የሚታነፅና የሚታገል ነው !!!

👉 ይህም ማለት አላህ በሚወደውና በፈቀደው ነገር ላይ እንጂ (ወደ ሌላ ነገር) እስከ ማትወስደው ድረስ ይሆናል

ማለት ነው !!!

❌ ደካማ (ሞኝ) ማለት ደግሞ ያ የብልዕ ሰው ተቃራኒ የሆነ ማለት ነው !!!

👉 እሱም ስልቹ የሆነ ሰው ነው !!!

❌ ይህም ሰው ነፍሲያውና ስሜቱ የሚያሸንፈው ማለት ነው‼️

(( ሰማሓቱ ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ ))

Send as a message
Share on my page
Share in the group