Neima Seid shared a
Qumuqta qilghuchi yo'q.

እኛ የምናውቀው አባት መንታ ተወልዶለት በሁለቱም እጆቹ እንቡጥ ልጆቹ አቅፎ ወደ ቤቱ ሲገባ ነበር

አሁን ግን እያየን ያለነው በፍልስጢን ምድር ዜጎች በገዛ ሀገራቸው በምዕራባዊያን መንጋ ተወረው ሲረሸኑ ነው ።

አሏህ ሆይ በዳዮችን ያዝልን ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Neima Seid shared a
Qumuqta qilghuchi yo'q.

بسم الله الذي لا يضر مع اسمه شيء في الأرض ولا في السماء وهو السميع العليم. من قال هذا الذكر ثلاث مرات لم تصبه فجأة بلاء حتى يصبح ومن قال حين يصبح ثلاث مرات لم تصبه فجأة بلاء حتى يمسي رواه أبو داود والترميذي وصححه الألباني

ይሄንን ዚክር ሲያነጋና ሲያመሽ ሶስት ጊዜ ያለ ሰው ድንገተኛ በላእ አይነካውም ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

<ኡስታዝ መሀመድሰዒድ

አላህ ይጠብቀው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Neima Seid shared a
7 month Translate
Qumuqta qilghuchi yo'q.

ምን ትላላችሁ?

አንድ ወንድም ይህን ሀሰብ አቅርቦዋል

🇵🇸አንድ ሀሳብ ነበረኝ

   ለፈለስጢን ወንድሞቻችን በዱዓ ከምናደርገው እገዛ በተጨማሪ

"የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተወካይ" የሆነው የፌዴራል መጅሊስ ካዝናው ባዶ ቢሆን እንኳ ህዝበ ሙስሊሙን ትብብር የሚያደርግበት መንገድ አመቻችቶ

ውሃ፣ ምግብ እና መድሃኒት ተከልክለው በችግር እየተሰቃዩ ላሉ ወንድሞቻችን ሌላው ቢቀር "🇪🇹በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ስም" የታሸጉ ደረቅ ምግቦች እና መድሃኒቶች የሚልክበት ሁኔታ ቢያመቻች አልሁኝ።

መቼም የማይቻል ነገር አድርጋችሁት "በየት በኩል እንዴት ተደርጎ ሊላክ?" እንደ ማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

  በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ መጅሊስ ይህንን ቢያደርግ ለሌሎች ሀገሮችም በር ይከፍት ነበር። ታድያ ለፈለስጢን ወንድሞቻችን የሚያበረክተው ድጋፍ ቀላል የሚባል አይሆንም ነበር።

#share

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Neima Seid shared a
Qumuqta qilghuchi yo'q.

#islam

እርግጥ ነው ዲናችን እጅግ በጣም ገር ነው።

ነገር ግን …

በአላህ ላይ እያጋራ ዲን ገር ነው የሚል እሳት የገራለት ብቻ ነው።

" إِنَّ اللّهَ لاَ يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَلِكَ لِمَن يَشَاءُ "

(4:48)

"አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍፁም አይምርም። ከዚያ ሌላ ያለውን (ኃጢዓት) ለሚሻው ሰው ይምራል።" (4:48)

በጣም ያሳዝናል ገር የሆኑ የዲን ህግጋትን አክብደን ከባባድ ወንጀሎችን አቀለልን።

👇👇

@tewihd

Send as a message
Share on my page
Share in the group